Get Mystery Box with random crypto!

Ahmed Habib Alzarkawi

የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi
የሰርጥ አድራሻ: @alzarkawihabib
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.53K
የሰርጥ መግለጫ

Hello World

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-02-13 19:47:28
5.3K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 19:47:28 ቀሪዉ የአለማችን ህዝብ ለምዕራባውያን ደስታ ተብሎ የሚከፈለዉ ዋጋ
5.1K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-13 19:47:18
5.2K views16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 20:12:21
አፋር...

በአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ የሚመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራር በአፋር ደቡባዊ ዞን አሚባራ ወረዳ በመሰብሰብ ላይ የሚገኘውን የስንዴ ምርት ጎብኝተዋል።

ፕሬዝደንት ሃጂ አወል አርባ በቦታው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ...የሰው ዘር መገኛ ምድረ ቀደምት እንደ ሆንን ሁሉ የእርዳታ እህል የምንጠብቅ ሳይሆን ጠንክረን ሰርተን የራሳችን የምግብ ዋስትና ከማረጋገጥ አልፈን ስንዴን ለአለም ገበያ በማቅረብ ቀዳሚ እንሆናለን ብለዋል።
4.0K views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 17:44:00
አንድ ጀግና ላስተዋውቃችሁ.....

ይህ ጀግና ኢንቬስተር መሐመድ ኡዳ ይባላል በአፋር ክልል በስንዴና በጥጥ እርሻ የተሰማራ ሲሆን። ከሌሎች ኢንቬስተሮች ለየት የሚያደርገው ለአፋር ወጣቶች በየ እለቱ እርሻ እንዲያርሱ ሰርተው እንዲለወጡ ለራሳቸውም ለሀገራቸውም እንዲጠቅሙ በሶሻል ሚዲያ የተለያዩ ምክሮችና አነቃቂ መልዕክቶችን ያጋራል። ከዚህ በተጨማሪ መሐመድ ኡዳ ለብዙ የአፋር ወጣቶች የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ወደ መስኖ እርሻ እንዲገቡ አድርገዋል።

ጀግናው መሐመድ ኡዳ በርታ ጠንክር እንላለን ጀግኖችን መበረታታት ይልመድብን ለማለት ነው።
931 views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 17:06:51
ጊዜ ዳኛው!!!

ቱርካዊው ወጣት ህይወትን እና ጊዜያዊ ደስታን ጠቅለል አድርጎ እንዲህ ገልጿል..! Everything you do comes back to you!

ከቀናት በፊት ቤት ያከራየኝ ሰው ኪራይ ከሚገባው በላይ ጨምሮብኛ መክፈል ስላልቻልኩ ከቤቱ አባረረኝ፣ ካባረረኝ ከጥቂት ቀናት በኋላ የመሬት መንቀጥቀጡ ተከሰተ ታዲያ ዛሬ በመጠለያ ድንኳን ውስጥ አብረን እሳት እየሞቅን ነው ይላል።
1.8K views14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 11:07:40
ዱባይ ማራቶን!

ዱባይ የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ውድድር አስተናጋጅ መስላ ውላለች።

በሁሉም ዘርፍ ባንዲራችን እንዲህ ሁሌ ይድመቅ
3.9K views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-11 21:10:10
ሃጂ አወል አርባ በህዝባቸው ዘንድ የተወደደው በምክንያት ነው...

የአፋር ክልል ፕሬዝደንት ሃጂ አወል አርባ የአፋር ህዝብ ላለፉት ሩብ ክፍለዘመን ሲጠይቅና ሲታገልለት የነበረውን መሰረታዊ ጥያቄዎች ባለፉት አራት አመታት በቀደም ተከተል እየመለሰ የሚገኝ መሪ ናቸው።
እውነት ለመናገር ክቡር ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባን ያክል በህዝባቸው የሚወደድ የክልል መሪ አለ ብዬ አልገምትም።

እድሜና ጤና ይስጣቸው
5.6K views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 20:20:56
በአፋር ክልል ሰላምና ልማትን ከማረጋገጥ አኳያ የተገኙ ስኬቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል - አቶ አወል አርባ
********************

6ኛው የአፋር ክልል ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በሠመራ ከተማ ተጀምሯል።

የአፋር ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል አርባ በክልሉ ባለፉት 6 ወራት በመልካም አስተዳደር፣ በማህበራዊና ኢኮኖሚ ልማት መስኮች የተከናወኑ ዐበይት ስራዎችን ለምክር ቤቱ በዝርዝር አቅርበዋል።

በሪፖርታቸው ባለፉት 6 ወራት ክልሉን ከአጎራባች አማራና ኦሮሚያ ክልሎች ጋር በሚያዋስኑ አካባቢዎች አልፎ አልፎ ያጋጥሙ የነበሩ ግጭትችን በማስቀረት የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር የሚስችሉ ስኬታማ ስራዎች ተከናውነዋል ብለዋል።

በተጨማሪም በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የነበረው ግጭት በውይይት እንዲቋጭ መደረጉን አንስተው፤ ይህም አፋርን ጨምሮ የሁሉም ኢትዮጵያዊውያን ድል መሆኑን ለምክር ቤቱ አብራርተዋል።

የተገኘው ሰላም የበለጠ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል ያሉት ርዕሰ-መስተዳድሩ፤ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎችና የማህበረሰብ መሪዎችም የበኩላቸውን ገንቢ ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ አቅርበዋል።

ከዚህም በጨማሪ በበጀት ዓመቱ በኢኮኖሚ ልማት መስክም ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸውን ገልጸዋል።

ከነዚህም መካከል የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ከማሳለጥ በተጨማሪ በስንዴ ልማት እንዲሁም የእንስሳትና የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች ጥሩ የሚባሉ መሆናቸውን አብራርተዋል።

በክልሉ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የዕለት ደራሽ እርዳታ በአግባቡ ተደራሽ እየተደረገ መሆኑንም ርዕሰ-መስተዳድሩ በሪፖርታቸው ገልጸዋል።
5.5K views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:53:13
#Update: በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 4,544 መድረሱንና 26,751 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸው የቱርክ መንግስት " AFED" አስታወቀ።
3.4K views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ