Get Mystery Box with random crypto!

አፋር... በአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ የሚመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራር በአፋር | Ahmed Habib Alzarkawi

አፋር...

በአፋር ክልል ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ የሚመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራር በአፋር ደቡባዊ ዞን አሚባራ ወረዳ በመሰብሰብ ላይ የሚገኘውን የስንዴ ምርት ጎብኝተዋል።

ፕሬዝደንት ሃጂ አወል አርባ በቦታው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ...የሰው ዘር መገኛ ምድረ ቀደምት እንደ ሆንን ሁሉ የእርዳታ እህል የምንጠብቅ ሳይሆን ጠንክረን ሰርተን የራሳችን የምግብ ዋስትና ከማረጋገጥ አልፈን ስንዴን ለአለም ገበያ በማቅረብ ቀዳሚ እንሆናለን ብለዋል።