Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ጀግና ላስተዋውቃችሁ..... ይህ ጀግና ኢንቬስተር መሐመድ ኡዳ ይባላል በአፋር ክልል በ | Ahmed Habib Alzarkawi

አንድ ጀግና ላስተዋውቃችሁ.....

ይህ ጀግና ኢንቬስተር መሐመድ ኡዳ ይባላል በአፋር ክልል በስንዴና በጥጥ እርሻ የተሰማራ ሲሆን። ከሌሎች ኢንቬስተሮች ለየት የሚያደርገው ለአፋር ወጣቶች በየ እለቱ እርሻ እንዲያርሱ ሰርተው እንዲለወጡ ለራሳቸውም ለሀገራቸውም እንዲጠቅሙ በሶሻል ሚዲያ የተለያዩ ምክሮችና አነቃቂ መልዕክቶችን ያጋራል። ከዚህ በተጨማሪ መሐመድ ኡዳ ለብዙ የአፋር ወጣቶች የተለያዩ ድጋፎችን በማድረግ ወደ መስኖ እርሻ እንዲገቡ አድርገዋል።

ጀግናው መሐመድ ኡዳ በርታ ጠንክር እንላለን ጀግኖችን መበረታታት ይልመድብን ለማለት ነው።