2023-02-03 11:26:59
"the water world"
"The water world" ወይም በውሃ የተከበበው ፕላኔት ወይም በሳይንትፊክ ስሙ Gj 1214B ይባላል።
የኛ ፕላኔት(ፈለከ) ወይም የኛ አለም 75% ፕርሰነተ በውሃ የተሸፈነ ሲሆን Gj1214B የተሰኘው ፕላኔት ግን 100% ወይም ሙሉ በሙሉ በውሃ የተሸፈነ ነው።
ከኛ ፕላኔት 40 የብርሃን አመት የሚርቅ ሲሆን አሁን የሰው ልጆች ባለነ ቴክኖሎጂች ተጠቅመን ወደዚህ አለመ ለመሄድ ብናስብ ያለማቋረጠ 700,000 አመተ በላይ መጓዘ አለበን።
በክብደት ከመሬት 6 እጥፍ የሚተልቀው ይሄ ፕላኔት ኔፕቱን ከተሰኘቹ ፕላኔት ግን እንደሚያንስ ይገመታል። ይሄ ፕላኔት የሚዞረው ኮከብ ደግሞ "Gliese 1214" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን 2009 ላይ ነበረ የተገኘው
ሙቀቱ ከፍተኛ በመሆኑ ለስው ልጆች የሚመቸ አይነተ ፕላኔት አደለም ይሄ ፕላኔት 120 ድግሪ እስከ 280 ድግሪ ይሞቃል ተብሎ ይገመታል ምንም እንኳን በውሃ ያሸበረቀ ፕላኔት ይሁን እንጂ ፕላኔቱ ሕይወት ላላቸው ነገሮችም ምቹ ነው ተብሎ አይታሰብም ለምሳሌ በጣም ጠጣር ወይም ከፍ ያለ ከባቢ አየረ እንዳለው ይገመታል
ይሄ ሙሉ በሙሉ በውሃ የተሸፈነው ፕላኔቱ የዊቂያኖሱ ጥልቀተ እስከ 15,000 km እንደሚሆን ይገመታል ለየት ከሚያደርገው ነገረ ደግሞ ፕላኔቱ በጣም ከፍተኛ የሆነ ሙቀት ኑሮት ፈሳሽ ውሃን መያዙ ነው እደሚታወቀዎ ወሃ 100 ዲግሪ ሴሊሴሽ በላይ ውሃ በፈሳሽ መልክ አይገኝም ወይም መትነነ ነበረበት ግን አልሆንም
የዚህ ፕላኔት ሙቀት ከ100 ድግሪ ሴሊሴሽ በላይ ከሆነ ውሃ እንዴት በፈሳሽ መልክ ይገኛል?
በፊዝክስ እንደተገለጸው ቁስ አካል በአራት ሁነት ይገኛሉ፡ ፈሳሽ፣ጠጣር፣ጋዝ፣ እና ፕላዝማ።
ፕላዝማ የተሰኘው ሁነት የሚፈጠረው ውሃ በከፍተኛ ሙቀት እና ከፍተኛ ግፊት(pressure) ውስጥ ሲሆን የሚቀየበት ለየት ያለ ሁነት ነው።በዚች ፕላኔት ላይ ያለው ውሃም በዚህ state ይገኛል።
Universe is amazing
7.5K views08:26