Get Mystery Box with random crypto!

ሃጂ አወል አርባ በህዝባቸው ዘንድ የተወደደው በምክንያት ነው... የአፋር ክልል ፕሬዝደንት ሃ | Ahmed Habib Alzarkawi

ሃጂ አወል አርባ በህዝባቸው ዘንድ የተወደደው በምክንያት ነው...

የአፋር ክልል ፕሬዝደንት ሃጂ አወል አርባ የአፋር ህዝብ ላለፉት ሩብ ክፍለዘመን ሲጠይቅና ሲታገልለት የነበረውን መሰረታዊ ጥያቄዎች ባለፉት አራት አመታት በቀደም ተከተል እየመለሰ የሚገኝ መሪ ናቸው።
እውነት ለመናገር ክቡር ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባን ያክል በህዝባቸው የሚወደድ የክልል መሪ አለ ብዬ አልገምትም።

እድሜና ጤና ይስጣቸው