Get Mystery Box with random crypto!

Ahmed Habib Alzarkawi

የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi A
የቴሌግራም ቻናል አርማ alzarkawihabib — Ahmed Habib Alzarkawi
የሰርጥ አድራሻ: @alzarkawihabib
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 25.53K
የሰርጥ መግለጫ

Hello World

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-24 00:27:18
ኢትዮጵያዊው ዜሌኔስኪ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዝደንት ሆንዋል እንግዲህ መጨረሻውን አብረን እናያለን ሁሉም ነገር.
1.3K views21:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 15:29:55
የአፋር ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ

በዚሁ ወቅታዊ የውይይት መድረክ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የአፋር ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢሴ አደን ኢሴ፣የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ወይዘሮ አሲያ ካሚል ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እና የስራ ኀላፊዎች የተገኙበት ነው።

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው ጊዜያት ባካሄደው ውይይት ያሣለፋቸውን ውሣኔዎች፣ በወቅታዊ በሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት አድርጎ የውይይት መድረክ እንደሚኖር መገለፁ ይታወሳል።
5.9K views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-21 18:26:39
ሰበር ዳጉ...

የረመዳን ወር ጨረቃ ዛሬ ሊታይ ስላልቻለ
ረመዳን ከነገ ወዲያ ሀሙስ 1ብለን ፆም እንደምንጀምር ተረጋግጧል!
4.1K views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 21:04:25
ሸገር ዛሬ በነጩ ጭቃ ሞስኮን መስላለች..
3.3K views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 19:36:58

የሰኡዲው ንጉስ የኢራንን ፕሬዚዳንት ሀገራቸውን እንዲጎበኙ ጋብዘዋቸዋል። ንጉሱ በሁለቱ ሀገራት መሃከል ያለውን ግንኙነት እንዲጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል።
4.8K views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 17:50:40
4.7K views14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 17:50:37
ሰበር ዳጉ...

በህወሓት እጅ የነበሩ ሚሳኢሎችን ጨምሮ ከባድ መሳሪያዎች በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት መከላከያ ሰራዊት ተረክቦ ወደ አዲስአበባ እየተጫኑ ነው።
4.8K views14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 18:57:33 ከሀገሬ ከተሞች መጀመሪያ መጎብኘት ያለብኝ የፍቅር ከተማ በኮሜንት ጠቁሙኝ እስኪ ?
4.7K views15:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 22:45:19 ዛሬ ቦረና ዝናብ መዝነቡን ሰማን በጣም ደስ ይላል አልሃምዱሊላህ
5.7K views19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 16:20:23
ጆዜ ሞሪንሆ ማንችስተር ዩናይትድ አንፊልድ ላይ በሊቨርፑል ስለደረሰበት የ7ለ0 ሽንፈት ተጠይቀው የሰጡት ምላሽ፦

"እነዚህ ውጤቶች የፕሮጀክቱ እና የመልሶ ግንባታው አንድ አካል ናቸው። ለኤሪክ ቴን ሀግ ምንም አይነት ምክር መስጠት አልፈልግም ምክንያቱም እሱ እራሱ ትልቅ አሰልጣኝ ነው። አሁን ያለው የቡድን ስብስብ እኔ ከነበርኩበት ጊዜ በአስር እጥፍ የተሻለ ነው ስለዚህ ትልልቅ ዋንጫዎችን ለማሸነፍ የተሻለ አቋም ላይ ይገኛል። ዩናይትድ በአሁኑ ሰአት የሚጎድለው ብቸኛ ነገር ጥራት ያለው አጥቂ ብቻ ነው ከዛ ውጪ ዩናይትድ በጣም አደገኛ ቡድን ነው ምናልባትም በአሁኑ ሰአት አለማችን ላይ ካሉ ምርጥ ሶስት ቡድኖች አንዱ ነው። አንድ ውጤት ምንም ነገር አይቀይርም በየትኛው ቡድን ላይ ሊከሰት ይችላል።" - ጆዜ ሞሪንሆ
7.3K views13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ