Get Mystery Box with random crypto!

የአፋር ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ውይ | Ahmed Habib Alzarkawi

የአፋር ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት ማካሄድ ጀመሩ

በዚሁ ወቅታዊ የውይይት መድረክ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የአፋር ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢሴ አደን ኢሴ፣የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ወይዘሮ አሲያ ካሚል ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እና የስራ ኀላፊዎች የተገኙበት ነው።

የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባለፈው ጊዜያት ባካሄደው ውይይት ያሣለፋቸውን ውሣኔዎች፣ በወቅታዊ በሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረት አድርጎ የውይይት መድረክ እንደሚኖር መገለፁ ይታወሳል።