Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አላችሁ.. የገዋኔ ጤና ጣቢያ ሆስፒታል እንዲሆን የክልሉ ጤና ቢሮ አመራሮች ከዞኑ | Ahmed Habib Alzarkawi

እንኳን ደስ አላችሁ..

የገዋኔ ጤና ጣቢያ ሆስፒታል እንዲሆን የክልሉ ጤና ቢሮ አመራሮች ከዞኑና ወረዳ አመራሮች ጋር ውሳኔ ላይ ደርሷል። ይህ ሆስፒታል ከዚህ በፊት በተደረገው ጥናት መሰረት ቦታው እስትራቴጂካዊ የሆነ ለገዋኔና ለአጎራባች ወረዳዎች ብዙ ሺህ ህዝብ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።