Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር..!!! በፌደራል መንግስትና ‹ በኦሮም ነፃነት ሠራዊት › መካከል ንግግር በታንዛኒያ፣ ዛን | Ahmed Habib Alzarkawi

ሰበር..!!!

በፌደራል መንግስትና ‹ በኦሮም ነፃነት ሠራዊት › መካከል ንግግር በታንዛኒያ፣ ዛንዚባር ተጀመረ፡፡

በኢትዮጵያ ፌደራል መንግስትና በሽብርተኛ ድርጅትነት በተፈረጀውና ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በሚለው መንግስት ደግሞ ‹ ኦነግ ሸኔ › ሲል በሚጠራው ታጣቂ ቡድን መካከል በታንዛኒያ ከፊል ራስ ገዟ ዛንዚባር ንግግር መጀመሩን የኢጋድ ቃል አቀባይ መናገራቸውን ጠቅሶ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡