Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ሺሪን ከ15 ዓመታት በላይ ከፈለስጢን ምድር ሆና ዘገባ ስታቀርብ የቆየች ብርቱ ጋዜጠኛ ነበ | Ahmed Habib Alzarkawi

ጋዜጠኛ ሺሪን ከ15 ዓመታት በላይ ከፈለስጢን ምድር ሆና ዘገባ ስታቀርብ የቆየች ብርቱ ጋዜጠኛ ነበረች። ሺሪን በሥራዋ ላይ እያለች ዛሬ ማለዳ በእስራኤል ወታደሮች ተገድላለች። በሚወዱት ሕዝብን የማገልገል ሥራ ላይ እያሉ መሞት ትልቅ ክብር ነው።