Get Mystery Box with random crypto!

ጥብቅ መረጃ!!! ጁንታው ለአዲሱ ለከረምት ጦርነት እየተዘጋጀ ይገኛል። ወራሪው ሃይል ባለፉት የ | Ahmed Habib Alzarkawi

ጥብቅ መረጃ!!!

ጁንታው ለአዲሱ ለከረምት ጦርነት እየተዘጋጀ ይገኛል። ወራሪው ሃይል ባለፉት የጦርነት ጊዜያት ያልተጠቀማቸው ስውር መሬት ውስጥ የቀበሯቸው የመሳሪያ ዴፖዎች እንዳሉት ይታወቃል። እናም አሸባሪው ጁንታ በዚህ ሳምንት በተለያዩ የክልሉ ገጠራማ አከባቢዎች ከተቀበሩት ጦር መሳሪያ ዴፖዎች እያወጣ ወደ ግምባሮች የማጓጓዝ ስራ እየሰራ ነው።

በመሆኑም የጦር መሳሪያውን የሚያጓጉዙት እህል ጭነው በሄዱት በከባድ መኪኖች በመሆኑ መንግስታችን በንቃት እየተከታተለ ይሄን የጥፋት ሃይል የጦር መሳሪያ እንቅስቃሴ ተከታትሎ ጥቅም ላይ ሳይውል ሊያወድመው ይገባል። ሼር ያድርጉ
Ahmed Habib Alzarkawi

ኢትዮጵያ ዛሬም ነገም ታሸንፋለች