Get Mystery Box with random crypto!

#Ethiopia #Turkey በቱርክ ሪፐብሊክ እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል በወንጀ | Ahmed Habib Alzarkawi

#Ethiopia #Turkey

በቱርክ ሪፐብሊክ እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት (Agreement on Extradition) እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የህግ ትብብር ለማድረግ (Agreement on Mutual legal Assistance in criminal matters) የሚያስችሉ ሁለት ስምምነቶች ተፈርመዋል።

ስምምነቱን የፍትህ ሚኒስቴር የመንግስት ሕግና ፍትህ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አለምአንተ አግደዉ በቱርክ ፍትህ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ሚስተር ያኩፕ ሞጉል (Yakup Moğul) በቱርክ ፈርመዋል።