Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና!!! የአፋር ክልል መንግስትና የክልሉ ጤና ቢሮ በጦርነቱ የተጎዱ የአብኣላ ሆስፒታልን | Ahmed Habib Alzarkawi

መልካም ዜና!!!

የአፋር ክልል መንግስትና የክልሉ ጤና ቢሮ በጦርነቱ የተጎዱ የአብኣላ ሆስፒታልን ጨምሮ ሁሉም የጤና ተቋማት በፍጥነት ወደ አገልግሎት ለመመለስ እየተሰራ ነው። የተጎዱ የጤና ተቋማትን በፍጥነት ወደ አገልግሎት ለመመለስ ሁሉም መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ርብርብ እንዲያደርጉ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ አቶ ያሲን ሃቢብ ጥሪ አቅርበዋል።