Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ....! የአፋር ህዝባዊ ሃይል አሁንም ጁንታው እየቀጠቀጠ እየማረከ ነው!!! ጁንታው አፋ | Ahmed Habib Alzarkawi

ሰበር ....!

የአፋር ህዝባዊ ሃይል አሁንም ጁንታው እየቀጠቀጠ እየማረከ ነው!!!

ጁንታው አፋር ክልልን ሙሉ ለሙሉ ለቅቄ ወጣሁ ያለው መሸነፋቸውን ላለማመን መሆኑን በተደጋጋሚ ስገልፅ ነበር። ጁንታው የአፋር ክልል ለቅቄ ወጣሁ ቢልም ከ6 በላይ ቦታዎች እንደያዘ ቀጥሎ ነበር እናም እነዚህን ቦታዎች የአፋር ልዩሃይል ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሃይል ባደረጋቸው እልህ አስጨራሽ ውጊያ አብዘሃኛው ቦታዎች ተቆጣጥሮታል በቀጣይም የቀሩትን ቦታዎች ለማስለቀቅ ውጊያ ላይ ይገኛል።አፋርን ለመዝረፍ ለማውደም መጥተው በአፋር አናብስት የተማረኩ!!!

t.me//alzarkawihabib

ድል ለአፋር ህዝባዊ ሃይል