Get Mystery Box with random crypto!

ከሁለት ቀን በፊት በምስራቃዊ ትግራይ በተደረገው የወያኔ ስብሰባ ላይ በተወሰነው ውሳኔ ዙሪያ ደብረ | Ahmed Habib Alzarkawi

ከሁለት ቀን በፊት በምስራቃዊ ትግራይ በተደረገው የወያኔ ስብሰባ ላይ በተወሰነው ውሳኔ ዙሪያ ደብረፂዮን ማብራሪያ ሰጥቷል።

....እሱ ከተናገራቸው
- የተኩስ አቁሙን የተስማማነው እየተራበ ላለው ህዝባችን እርዳታ እንዲገባለት ብለን ነበር።ለጊዜው እድል እንስጠው ብለን ያደረግነው ነበር።

- የኢትዮጵያ መንግስት ግን ከበባውን ቀጥሎበታል።በዚህ ሁኔታ ልንቀጥል አንችልም።

- የራሳችንን እድል በራሳችን እንወስናለን ካልን .... ሪፈረንደም እናደርጋለን ብለን የምናወራ ከሆነ የሃይል የበላይነት ሊኖረን ይገባል።

(በቪዲዮው መጀመሪያ ላይ የሚታየው ባለመነፅር ሰውዬ ተኪኤ ባህታ ይባላል።ሁመራ ውስጥ የወያኔ ቀኝ እጅ የነበረ ባለሃብትና በማይካድራው ጭፍጨፋ ወቅት ቀጥተኛ ተዋናይ የነበረ ሰው ነው)