Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.80K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-03 19:52:05
ከጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ። #ሼር አድርጉት

በተመሳሳይ በጎጃም፣ በወሎ፣ በሸዋ ተፈፃሚ ይሆናል።

መሳሪያ ያለው ወደ ጫካ መሳሪያ የሌለው ደግሞ ከተማ ውስጥ ይህን የተጠራውን የትግል ጥሪ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
"ድል ለሰፊው ህዝብ"

@abisiniya_times
1.8K viewsedited  16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 19:12:15
ጥቃቱ በአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ነው ስንል እንዲሁ አይደለም። በማስረጃ ነው። ሰበብ ፈልገው የአማራን ሲቪክ ተቋማት ጭምር ለመምታት ተዘጋጅተዋል። እርዳታ አሰባስበው ኦህዴድ ላፈናቀላቸው አማራዎች የሚያደርሱ ተቋማት ጭምር የጥቃቱ አካል ሆነዋል።

ምንጭ ፦ ጌታቸው ሺፈራው

@abisiniya_times
1.8K viewsedited  16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 18:59:48
አንፆኪያ ገምዛ ህዝብ ላይ የመከላከያ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት ከሰዓት በኃላ ጀምሮ እንደ አዲስ እየፈፀመ ይገኛል። ከአንፆኪያ በተጨማሪ በደብረሲና ከተማ እና አካባቢው ፣በሸዋሮቢት እና አካባቢዋ ፣አጣየ ህዝብ ላይ የመከላከያ ሰራዊት መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፍቷል። በዚህም ምክንያት ከደሴ ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው ዋና መንገድ ከትናንት ጀምሮ ዝግ ሁኗል። በደብረሲና እና እና ሸዋሮቢት ከተሞች ወጣቶች በባዶ እጃቸው መንገድ እየዘጉ ከፍተኛ መስዋትነት እየከፈሉ ይገኛሉ።

ምንጭ ፦ መሳይ መኮንን

@abisiniya_times
1.6K viewsedited  15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 18:48:02
ኤልያስ አበበ የሰሜን ሸዋ ብልጽግና ጽ/ቤት ሀላፊ "ፋኖ ህገወጥ ነው እጃቸውን በአካባቢው ለሚገኘው መከላከያ መስጠት አለበት" በማለት የሸዋሮቢትን የመንግስት ሀላፊዎች እያስተባበረ የሚገኝ ሰው ነው ሲሉ የተለያዩ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል እውነት ከሆነ ይህን ሰው በምክርም ሆነ በማስጠንቀቅ ማስቆም አለብን።

@abisiniya_times

#Share
1.5K viewsedited  15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 18:33:12
ሰበር ዜና

ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ለህክምና ወደ ውጭ እንዲሄዱ በፍርድ ቤት ተፈቅዷል!

ከወራት በፊት ለህክምና ወደ እስራኤል ሃገር ለመሄድ ወደ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ያቀኑት ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ከሃገር እንዳይወጡ መከልከላቸው ይታወቃል።
ይህንንም ተከትሎ ጀነራል ተፈራ ማሞ ክስ መስርተዋል።
ፍርድ ቤቱም በጀነራል ተፈራ ማሞ ላይ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በህገወጥ መልክ ክልከላ ፈፅመዋል ብሏል።
በዚህም ብርጋዴር ጀነራል ተፈራ ማሞ ከሃገር የመውጣት በህግ የተሰጣቸውን መብት የገደበ በመሆኑ ፍርድ ቤቱ ከአገር ወጥተው እንዲታከሙ ወስኗል ሲሉ ጠበቃቸው ለሮሃ ቲቪ ተናግረዋል።

ምንጭ ፦ ሮሀ ሚዲያ
#Share
@abisiniya_times
1.5K viewsedited  15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 18:06:50
ድል ለሰፊው ህዝብ!!


ሼር .....
@abisiniya_times
1.5K viewsedited  15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 17:52:39 መረጃ!
አንፆኪያ ላይ መከላከያ ከህዝብ ጋር ገጥሟል:: ከባድ መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው:: ጠሚ/ሩ ግን ምንድን ነው እያደረጉ ያሉት?! ገበሬውን መሳሪያ እነጥቃለሁ ብለው የከፈቱት ጦርነት ወደ አጠቃላይ የእርስ በእርስ መተላለቅ እንዳያመራ ያሰጋል:: አንዳንድ የሰራዊቱ አባላት አፈሙዛቸውን ዞር አድርገዋል:. ህዝብ ላይ አንትኩስም እያሉ ነው:: ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተልን ነው መረጃችንን ለሌሎች #ሼር በማድረግ የአማራን ህዝብ እናንቃ!!

#ሼር
#Share

@abisiniya_times
1.5K views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 17:11:01
ሰበር ዜና

በአዲስ አበባ ብቻ ከ20 ሺህ በላይ አማሮች አንድ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ታፍሰው መታሰራቸው ተገለፀ

ከተለያዮ የአዲስ አበባ አካባቢዎች ከፈረንሳይ፣ሽሮሜዳ፣ልደታ፣አራት ኪሎ፣ፒያሳ እና በዋናነት ከቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ታፍሰው በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ የታሰሩት አማሮች እና የአዲስ አበባ ልጆች ቁጠር ከ20 ሺህ ማለፉን የውስጥ መረጃችን ገልጿል።

ጎተራ ማሳለጫ አካባቢ Obn ህንፃ ፊት ለፊት የኮሮና ማገገሚያ ተብሎ በተሰራው ባለ ቀይ ቀለም ህንፃ ውስጥ ብቻ በቁጥር ከ6 ሺህ በላይ አማሮች እና አዲስ አበቤዎች በኦህዴድ ሠራዊት ታፍሰው መታጎራቸው ታውቋል።በተጨማሪም በአባ ሳሙኤል፣በማዕከላዊ፣በቂሊንጦ፣በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያዎች እና መጋዘኖች ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ታስሯል ሲል የውስጥ ምንጫችን አሳውቋል።

የግፍ እስረኞች በአንድ ክፍል ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ በመታጨቃቸው ምክንያት ለወረርሽ ህመም መጋለጣቸው ታውቋል።የመፀዳጃ፣የሚጠጣም ሆነ የንፅህና መጠበቂያ ዉሃ ባለመኖሩ ለከፍተኛ ጉዳት ተጋልጠዋል ሲል የመረጃ ምንጫን አስረድቷል።

በአዲስ አበባ የእስረኞች ቁጥር ከአቅም በላይ መሆኑን ተከትሎ ወደ ሸዋሮቢት፣ሚዛን ቴቢ፣አዋሽ አርባና ወደ ሌሎች የግፍ እስር ቤቶች ሊያግዟቸው እንደሆነ ተገልጿል።ይህ ደግሞ የእስረኞችን ስቃይ ያበዛዋል ተብሏል።

ጋዜጠኞች፣ሙሁራን፣መምህራን፣የፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣የሚዲያ ባለሙያዎች፣ቄሶች፣የታክሲና የሞተር አሽከርካሪዎች፣የበቁ እና የነቁ ንፁሃን የአዲስ አበባ ልጆች እና አማሮች ይገኙበታል።
#ሼር
@ሳተናው ሚድያ

@abisiniya_times
1.7K viewsedited  14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 17:03:30
ሰበር መረጃ

የኦህዴድን ፋሺስት ወታደር ሸዋ ህዝብ ደብረሲና ከተማ ላይ በዚህ መልኩ ቆማ በማቀጣጠል እየተቃወመ ይገኛል።
የኦህዴድ ጨፍጫፉ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረው ጭፍጨፋ በጀግናው #የፋኖ ሰራዊት እየተመከተ ወደ ማጥቃት ተሸጋግሯል።
#የአማራ ህዝብ ሼር በማድረግ መረጃ እንለዋወጥ

ድል ለአማራ ህዝብ
@abisiniya_times
@abisiniya_times
1.7K viewsedited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 10:34:17
የጥበብ ጥሪ
ፍላጎትና ችሎታ ላላችሁ ብቻ!!

በቴሌቪዥን ማስታወቂያ ላይ መሥራት የምትፈልጉ
ጥሩ ቁመና ከሁሉም በላይ ጥሩ ድምፅና የትወና ችሎታ ያላችሁ ዕድሜአችሁ ከ 25 አመት በላይ የሆነ ወንዶችም ሴቶችም...

ሁለት በተለያዬ አቅጣጫ ሙሉ ቁመናችሁን የሚያሳይና;
አንድ ፊትና ገፅታችሁን በቅርበት የሚያሳይ closeup ፎቶግራፍ
ማነነታችሁን ከሚገልፅ;
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የትምህርት ደረጃ
6. ልዩ ሥልጠና
7. ልዩ ተሰጥኦ ወይም ችሎታ
ከያዘ ሙሉ መረጃ ጋር
በቴሌግራም
https://t.me/TesfayeMamo
በመላክ የምርጫው ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችሗል!!

ማሳሰቢያ
መልዕክቶቹን የምንቀበለው ከሰኞ ሚያዚያ 23 እስከ ቅዳሜ ሚያዚያ 28 ብቻ ነው!!
ከዚያ በሗላ የሚላኩ መልዕክቶችን አናስተናግድም!!
ከአክብሮት ጋር!!
እባካችሁ መልእክቱን በማጋራት አግዙን!!
Please share this message!!

@abisiniya_times
1.3K viewsedited  07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ