Get Mystery Box with random crypto!

አንፆኪያ ገምዛ ህዝብ ላይ የመከላከያ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት ከሰዓት በኃላ ጀምሮ እ | አቢሲኒያ - Times

አንፆኪያ ገምዛ ህዝብ ላይ የመከላከያ ሰራዊት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት ከሰዓት በኃላ ጀምሮ እንደ አዲስ እየፈፀመ ይገኛል። ከአንፆኪያ በተጨማሪ በደብረሲና ከተማ እና አካባቢው ፣በሸዋሮቢት እና አካባቢዋ ፣አጣየ ህዝብ ላይ የመከላከያ ሰራዊት መጠነ ሰፊ ጥቃት ከፍቷል። በዚህም ምክንያት ከደሴ ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው ዋና መንገድ ከትናንት ጀምሮ ዝግ ሁኗል። በደብረሲና እና እና ሸዋሮቢት ከተሞች ወጣቶች በባዶ እጃቸው መንገድ እየዘጉ ከፍተኛ መስዋትነት እየከፈሉ ይገኛሉ።

ምንጭ ፦ መሳይ መኮንን

@abisiniya_times