Get Mystery Box with random crypto!

ጥቃቱ በአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ነው ስንል እንዲሁ አይደለም። በማስረጃ ነው። ሰበብ ፈልገው የአ | አቢሲኒያ - Times

ጥቃቱ በአማራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ነው ስንል እንዲሁ አይደለም። በማስረጃ ነው። ሰበብ ፈልገው የአማራን ሲቪክ ተቋማት ጭምር ለመምታት ተዘጋጅተዋል። እርዳታ አሰባስበው ኦህዴድ ላፈናቀላቸው አማራዎች የሚያደርሱ ተቋማት ጭምር የጥቃቱ አካል ሆነዋል።

ምንጭ ፦ ጌታቸው ሺፈራው

@abisiniya_times