Get Mystery Box with random crypto!

ከጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ። #ሼር አድርጉት በተመሳሳይ በጎጃም፣ በ | አቢሲኒያ - Times

ከጎንደር ህዝባዊ እምቢተኝነት የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ። #ሼር አድርጉት

በተመሳሳይ በጎጃም፣ በወሎ፣ በሸዋ ተፈፃሚ ይሆናል።

መሳሪያ ያለው ወደ ጫካ መሳሪያ የሌለው ደግሞ ከተማ ውስጥ ይህን የተጠራውን የትግል ጥሪ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
"ድል ለሰፊው ህዝብ"

@abisiniya_times