Get Mystery Box with random crypto!

ኤልያስ አበበ የሰሜን ሸዋ ብልጽግና ጽ/ቤት ሀላፊ 'ፋኖ ህገወጥ ነው እጃቸውን በአካባቢው ለሚገኘው | አቢሲኒያ - Times

ኤልያስ አበበ የሰሜን ሸዋ ብልጽግና ጽ/ቤት ሀላፊ "ፋኖ ህገወጥ ነው እጃቸውን በአካባቢው ለሚገኘው መከላከያ መስጠት አለበት" በማለት የሸዋሮቢትን የመንግስት ሀላፊዎች እያስተባበረ የሚገኝ ሰው ነው ሲሉ የተለያዩ የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል እውነት ከሆነ ይህን ሰው በምክርም ሆነ በማስጠንቀቅ ማስቆም አለብን።

@abisiniya_times

#Share