Get Mystery Box with random crypto!

የጥበብ ጥሪ ፍላጎትና ችሎታ ላላችሁ ብቻ!! በቴሌቪዥን ማስታወቂያ ላይ መሥራት የምትፈልጉ ጥ | አቢሲኒያ - Times

የጥበብ ጥሪ
ፍላጎትና ችሎታ ላላችሁ ብቻ!!

በቴሌቪዥን ማስታወቂያ ላይ መሥራት የምትፈልጉ
ጥሩ ቁመና ከሁሉም በላይ ጥሩ ድምፅና የትወና ችሎታ ያላችሁ ዕድሜአችሁ ከ 25 አመት በላይ የሆነ ወንዶችም ሴቶችም...

ሁለት በተለያዬ አቅጣጫ ሙሉ ቁመናችሁን የሚያሳይና;
አንድ ፊትና ገፅታችሁን በቅርበት የሚያሳይ closeup ፎቶግራፍ
ማነነታችሁን ከሚገልፅ;
1. ሙሉ ስም
2. እድሜ
3. ቁመት
4. ክብደት
5. የትምህርት ደረጃ
6. ልዩ ሥልጠና
7. ልዩ ተሰጥኦ ወይም ችሎታ
ከያዘ ሙሉ መረጃ ጋር
በቴሌግራም
https://t.me/TesfayeMamo
በመላክ የምርጫው ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ ተጋብዛችሗል!!

ማሳሰቢያ
መልዕክቶቹን የምንቀበለው ከሰኞ ሚያዚያ 23 እስከ ቅዳሜ ሚያዚያ 28 ብቻ ነው!!
ከዚያ በሗላ የሚላኩ መልዕክቶችን አናስተናግድም!!
ከአክብሮት ጋር!!
እባካችሁ መልእክቱን በማጋራት አግዙን!!
Please share this message!!

@abisiniya_times