Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ የኦህዴድን ፋሺስት ወታደር ሸዋ ህዝብ ደብረሲና ከተማ ላይ በዚህ መልኩ ቆማ በማቀጣ | አቢሲኒያ - Times

ሰበር መረጃ

የኦህዴድን ፋሺስት ወታደር ሸዋ ህዝብ ደብረሲና ከተማ ላይ በዚህ መልኩ ቆማ በማቀጣጠል እየተቃወመ ይገኛል።
የኦህዴድ ጨፍጫፉ ሰራዊት በአማራ ህዝብ ላይ የጀመረው ጭፍጨፋ በጀግናው #የፋኖ ሰራዊት እየተመከተ ወደ ማጥቃት ተሸጋግሯል።
#የአማራ ህዝብ ሼር በማድረግ መረጃ እንለዋወጥ

ድል ለአማራ ህዝብ
@abisiniya_times
@abisiniya_times