Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.80K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-10 20:37:57
መጋቢት 6 እንገናኝ

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ "ከቤተ አምሐራ እስከ ወሎ"

በዶክተር Misganaw Tadesse /በወሎ ዩኒቨርስቲ የታሪክ መምህር እና ተመራማሪ ረዳት ፕሮፌሰር / በእውቀት በመረጃ የተዘጋጀ የታሪክ መፅሐፍ ዝግጅቱ ተጠናቆ የፊታችን ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን በራስ አንባ ሆቴል ይመረቃል ።

" ቤተ አምሐራ" የአማራ ህዝብ መነሻ ፣ የቁንጂና ፣ የመንዙማ፣ የድንቅ ባህሎች መገኛ ፣ የመምህር አካለወልድ እና የሼህ ሁሴን ጂብሪል ምድር የሆነውን ወሎ ቤተ አምሐራ በሚገባ ለትውልድ ለማሻገር በመፅሐፍ ሰንዶ " ከቤተ አምሐራ እስከ ወሎ " በሚል የመፅሐፍ እርዕስ ለንባብ አቅርቦልና ሁላችንንም አህሪቡ ብሎናል።

ዶክተር እናመሠግናለን

@abisiniya_times
938 viewsedited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 20:26:26
@abisiniya_times
940 viewsedited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 21:19:27
የማዕከላዊቷን ኢትዮጵያ ትዕምርታዊ መልከዓ ምድር [ #ከቤተ_አምሐራ_እስከ_ወሎ] ንጥር ርዕሰ ነገር ላይ አተኩሮ፥ ኢትዮጵያዊነትን ያጸና ሐሳብ የያዘ መጽሐፍ በዶ/ር Misganaw Tadesse ተከትቦ ለገበያ ሊቀርብ ጥቂት ቀናት ይቀሩታል።

@abisiniya_times
1.1K viewsedited  18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 23:23:18
▰▰▰▰▰

አቶ የኃንስ ቧያለው የአማራ ክልል በም/ርስ መስተዳድር ማረግ የክልሉ ፕሬዘዳት ልዩ አማካሪ ሆነው ተሹመዋል ።
ለክልሉ ብሎም ለኢትዮጵያ የሚመጥን አመራር ነውና መልካም የስራ ዘመን ተመኘን።

@abisiniya_times
@abisiniya_times
@abisiniya_times Share
142 viewsedited  20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 19:19:46
#ምርቃት
"ወዳጅ" የተሰኘው ታሪኩ (ባባ) መጨረሻ ላይ የሰራው ፊልም ተመረቋል።
በዚህ ሳምንት ለተመልካቾች ይቀርባል ....

የወንድማችንን ነብስ ይማርልን

@abisiniya_times
@abisiniya_times
789 views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 17:06:27
1,000,000$...

ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ለመቄዶንያ በር እና መስኮት ማሰሪያ 1 ሚሊየን ዶላር ለማሰባሰብ እሁድ ቀን 9:00 ሰዓት ቀጥታ ስርጭት የገባ እስካሁን live ላይ ነው ትላንት ከምሽቱ 7:00 ሰዓት ድረስ በጎፈንድሚ 1 ሚሊዮን ዶላር ደርሶ ነበር አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ድጋፉ አሁንም ይቀጥል...

• ጎ ፈንድ ሚ (GoFundMe) - Mekedonia Charity Homes

• Cash App: 240-840-6256

• Zelle: 240-840-6256

• WEGEN FUND : https://www.wegenfund.com/causes/

7979 ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

@abisiniya_times
@abisiniya_times ሼር እና ጆይን በማድረግ የበኩሎን ተወጡ!!
1.1K viewsedited  14:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 16:46:42
ሴቶች የሰሩት ስራ እንኳን ክብር ሊያገኝ ወደ እስር ቤት በሚወረወሩበት ሀገር ሰርተው እንደሰሩ በማይቆጠርበት ስማቸው በሚጠላሽበት በማይከበሩበት ሀገር ፈተናን ተቋቁሞ ከራስ አለፎ ሀገርና የሀገርን ሰው ማኩራት መታደል ነው ጋዜጠኛ መዓዛ መሃመድ እንኳን ደስ አለሽ እኛም ኮራን ባንቺ
@abisiniya_times
@abisiniya_times
1.1K viewsedited  13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 15:56:11
ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ ወደ አሜሪካ ማቅናቷ ይታወቃል ።
ተጋብዛ በሄደችበት ውውይይትም የ2023 International Women of Courage Awards ተሸላሚ ሆናለች። ሽልማቱ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚዘጋጅ ነው።

@abisiniya_times
@abisiniya_times

Share & join
1.3K viewsedited  12:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 16:50:05
@abisiniya_times
833 views13:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-01 18:07:47
@abisiniya_times
888 views15:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ