Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.80K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-27 22:38:56
ግርማ የሽጥላ በተፈፀመበት ጥቃት ህይዎቱ ማለፉ ተረጋገጠ

ሰበር ዜና
አቶ ግርማ የሺጥላ መሃል ሜዳ ላይ በተፈጸመበት ጥቃት መገደሉ ተረጋገጠ።
(ኢትዮ 360 - ሚያዚያ 19/2015)የብአዴኑ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ሃላፊ ግርማ የሺጥላ በጥይት ተደብድቦ መሃል ሜዳ ሆስፒታል ቢገባም በህይወት ሳይተርፍ መቅረቱን የኢትዮ 360 ምንጮች አረጋገጡ።
ጉዳቱ የደረሰው በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ምድር ወረዳ መሃል ሜዳ ከተማ ስብሰባ አድርገው በመመለስ ላይ ባሉበት ወቅት መሆኑንም ታውቋል።
ግርማ የሺጥላ በህይወት ስለመትረፉ በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም ብለው የነበሩት ምንጮቹ የዞኑ አስተዳዳሪን ጨምሮ አብረውት የነበሩት በሙሉ በህይወት ስለመትረፋቸውም በእርግጠኝነት መናገር አይቻልም ብለዋል።
ጓሳ በምትባለው አካባቢ ዛሬ ከደቂቃዎች በፊት በተፈጸመው በዚህ ጥቃት በህይወት ላይተርፍ ይችላል የተባለውን ግርማ የሺጥላን ወደ ሌላ ሆስፒታል ለማዛወር ከፍተኛ ጥረት ቢደረግም በህይወት ግን ሊተርፍ አለመቻሉን ገልጸዋል።
እስካሁን ግርማ የሺጥላ የተገደለው ከየትኛው ወገን በተፈጸመ ጥቃት መሆኑን ማወቅ እንዳልተቻለም ተናግረዋል።

@abisiniya_times
2.5K viewsedited  19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 23:05:17
የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ማምለጣቸው እየተዘገበ ነው።

የሱዳኑ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦማር ሐሰን አልበሽር በእርስ ላይ ከሚገኙበት ኮብር ወህኒ ቤት ማምለጣቸውን ሱዳን ፖስት ዘግቧል። አልበሽር ከኮብር እስር ቤት እንዳመለጡ የፈጥኖ ደራሹ ጦሩም ዛሬ ይፋ አድርጓል። በሱዳኑ ቀውስ ማረሚያ ቤት የነበሩ አብዛኛዎቹ ታራሚዎች ማምለጣቸው እየተነገረ ነው።

አልበሽር ከእስር ቤት ቢያመልጡም፤ በጉልበታቸው ላይ ባደረጉት ቀዶ ጥገና ምክንያት በፍጥነት መሮጥ እንዳልቻሉም ተነግሯል። አንዳንድ ዘገባዎች ደግሞ የጄኔራል አልቡርሃን ጦር አስቀድሞ ወደሌላ ቦታ ወስዷቸዋል ይላሉ።

አልበሽር ስልጣን ላይ በነበሩበት ጊዜ በተጠረጠሩበት በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም እ.ኤ.አ. በ1989 ወደ ስልጣን ካመጣቸው መፈንቅለ መንግስት ጋር በተያያዘ፣ በዘር ማጥፋት እና በርካታ ተቃዋሚዎችን በመግደል ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ነበር።

ሁለት ዓመት ተፈርዶባቸው ከፍተኛ ጥበቃ ከሚደርግበት ኮብር እስር ቤት የነበሩ ቢሆንም፤ በሱዳን በተቀጣጠለው የእርስ በርስ ጦርነት ምክንያት የእስር ጊዜያቸውን ሳይጨርሱ ማምለጣቸው እየተነገረ ነው።

@abisiniya_times
207 viewsedited  20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 22:15:16
በአዲስ አበባ የ5 አመቱን ህፃን አፍኖ በመውሰድ የ1.5 ሚሊዮን ብር ክፍያ የጠየቀው ግለሰብና ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ ተባለ።
አስተማሪ የሆነ ቅጣት አትቅጡና የመኪና ከነነፍሱ መሰረቅ ሲገርመን ይኸው እገታው ደሞ እንደቀጠለ ነው

@abisiniya_times
551 viewsedited  19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:02:55
ሰበር ዜና!

በዛሬው ዕለት ማለትም ዕለተ ሐሙስ ምሽት ሚያዝያ 12 ቀን 2015፣ የሱዑዲት ዐረቢያ የሥነ- ፈለክ ሳይንቲስቶች የዘመኑ ቴክኖሎጂ ባፈራው ቴሌስኮፕ በመታገዝ ባደረጉት ቅኝ፣ አዲሲቷ የሸዋል ወር ጨረቃ ለመታየት በመቻሏ፣

የሸዋል ወር የመጀመሪያው ዕለት የሚጀምረው፣ ማለትም ዒድ አል-ፊጥር የሚውለው በነገው ዕለት፣ ዕለተ ዐርብ ሚያዝያ 13 ቀን 2015 መሆኑ ተረጋግጧል ሲል "ሐረመይን ሸሪፈይን" የዜና ምንጭ ዘግቧል፡፡
ሼር...

@abisiniya_times
1.5K views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 18:20:16
ከአያት አፓርታማ ለመግዛት ትክክለኛ ጊዜ!

ከሲኤምሲ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ጀርባ ባለው አዲሱ መንገድ ላይ የሚገኝ

➨ ከ 30 - 35% ቅናሽ በእያንዳንዱ አፓርታማዎች ላይ

በአጭሩ እስከ 3 ሚሊዮን ብር  የሚደርስ ቅናሽ አድርገናል

አፓርታማዎቹ የ 99 ዓመት የሊዝ ክፍያ ተከፍሎላቸዋል

በመኖሪያ መንደሩ የከርሰ ምድር ውሃ ወጥቶለታል

ህንፃዎቹ የውሃ መሳቢያ (water pumper) አብሮ ይገጠምለታል

የሰው እና የዕቃ ማመላለሻ አሳንሰር (elevator) አብሮ እየተሰራለት ነው

መብራት ሲጠፋ በራሱ ጊዜ የሚነሳ ጀነሬተር ይገጠምለታል

ሰፊ ባልኮኒ አብሮ የተሰራለት

ምቹ ቴራስ ያለው

45 ካሬ ነፃ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ለእያንዳንዱ አፓርታማ በነፃ ይበረከታል

የካሬ አማራጮች፦

          107 ካሬ
          110 ካሬ
          115 ካሬ
          120 ካሬ
          127 ካሬ
          138 ካሬ
          161 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን

የክፍያ አከፋፈላቸው በሰባት ዙር ነው

ለበለጠ መረጃ (Whatsapp/direct)፦ በ 0912024560 ይደውሉ

@abisiniya_times
599 viewsedited  15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 19:54:31
እንኳን አደረሳችሁ የበዓል ጥቅል አዘጋጅተናል!

BGS የእንስሳት ተዋፅኦ  እና ምግቦችን አቅራቢ
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን
እንደተለመደው በዓሉን በማስመልከት ለአጭር ግዜ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል ይፍጠኑ ጊዜዎንና ጉልበቶን በሚቆጥብ ሁኔታ በዓሉን ሳይደክሙ ተደስተው በቤትዎ ያሳልፉ   ለበአሉ የሚያስፈልጋችሁን በሙሉ ጥራት ያላቸውን ነገሮች በጥሩ ዋጋ ከኛ ይሸምቱ በአቅርቦታችን ይደሰታሉ!   
አድራሻችን ፦ ሲኤምሲ አደባባይ (የትራንስፖርት አገልግሎት እንሰጣለን)
09 06 13 14 15
      09 43 18 00 31
                                    መልካም በዓል! 
Share
@abisiniya_times
1.5K viewsedited  16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 10:23:35
የትንሣኤዉ ብርሀን በሀገራችንና በቤታችን ላይ ያብራልን
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
በዓሉ የሰላም የፍቅርና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን!
አምላክ በምህረቱ ያስበን!
// አቢሲኒያ Time //

@abisiniya_times
517 viewsedited  07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 09:05:34
እንኳን አደረሳችችሁ
Flyzagol ቱርክን ይጎብኙ!

7 ምሽቶችን በቱርክ ዘና ይበሉ
ከሚያዝያ 24 እስከ ግንቦት 1 ዋጋችን ተመጣጣኝ የሚደሰቱበት በተለያዩ ጥቅሎች...
ጥቅሉ የሚያካትተው
5 ኮከብ ሆቴል
የበረራ ትኬት           
ቪዛ
የቁርስ ቡፌ
አስጎብኚ
ደውለው ይጎብኙን!
           መልካም በአል!
0940740000/ 0940840000
@abisiniya_times
662 views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 20:51:13
ለወገን ደራሽ ወገን ነው
ለዚህ ወንድማችን እንድረስለት

@abisiniya_times
1.1K viewsedited  17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-14 21:33:11
እንኳን አደረሳችሁ የበዓል ጥቅል አዘጋጅተናል!

BGS የእንስሳት ተዋፅኦ እና ምግቦችን አቅራቢ
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን
እንደተለመደው በዓሉን በማስመልከት ለአጭር ግዜ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል ይፍጠኑ ጊዜዎንና ጉልበቶን በሚቆጥብ ሁኔታ በዓሉን ሳይደክሙ ተደስተው በቤትዎ ያሳልፉ ለበአሉ የሚያስፈልጋችሁን በሙሉ ጥራት ያላቸውን ነገሮች በጥሩ ዋጋ ከኛ ይሸምቱ በአቅርቦታችን ይደሰታሉ!
አድራሻችን ፦ ሲኤምሲ አደባባይ (የትራንስፖርት አገልግሎት እንሰጣለን)
09 06 13 14 15
09 43 18 00 31
መልካም በዓል!
Share
@abisiniya_times
949 viewsedited  18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ