Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.80K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-17 20:26:27
የህዝብ ጥያቄ ሌላ የሚሰጠው ምላሽ ሌላ!!

የበላን ቦታ ሌላ የሚያኩልን ቦታ ሌላ። ከአንበሳና ከነብር በሩጫ ማን ይቀድማል ተብሎ ለተጠየቀ ጥያቄ ቀጭኔ ረጅም ናት ማለት ምን ይባላል? የህዝብ ጥያቄ የሰላምና ደህንነት፣ የኑሮ ውድነት፣ የሙስና እና መልካም አስተዳደር፣ በድርቅና ጦርነት የደቀቀውን እፎይታ መስጠትና ማቋቋም፣ የተፈናቀሉትና በድንኳን የሚኖሩትን ወደ ቋሚና በዘላቂነት የሚቋቋሙበት መንገድ መፈለግ፣ ከ85% በላይ ገበሬ ለሆነ ህዝብ የማዳበሪያ ፋብሪካና የመሳሰሉትን መገንባት ይሻላል ወይስ ቤተመንግስት መገንባት ነው የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጠው?

#ብልፅግናን እንዲህ ስንል ገለፅነው...
#ብልጭልጫም_መንግስት

@abisiniya_times
@abisiniya_times
1.0K viewsedited  17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 18:20:46
በአዲስ አበባ ቦሌ የሚገነባው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቤተ መንግስት ዲዛይን።

@abisiniya_times
@abisiniya_times
1.2K views15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 22:31:42
ዶ/ር አሕመዲን አህመድ የአማራ ብልጽግና ጽ/ቤት ኃላፊ ሁነው መሾማቸው ታውቋል።

ዶ/ር አህመዲን ከዚህ ቀደም የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በመከላከያ ሚነስቴር ተቋማት በሚኒስትር ዴኤታ መስራታቸው ይታወቃል። በዛሬው ዕለት የአማራ ክልል ብልጽግና ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው በፋሽስቱ ዐብይ አሕመድ መሾማቸው ተገልጿል።

ዶ/ር አሕመዲን አህመድ የአጣዬ እና አካባቢው ሕዝብ የሕዝብ ተወካይ (እንደራሴ) መሆናቸው ይታወቃል። ነገር ግን አጣዬ ለአሥራ ሶስተኛ "ኦነግ ሸኔ" በሚል ስም ጥቃት ሲደርስባት ማስቆም አልቻሉም፤ የደረሰውን ጥቃትም ሲያወግዙ አላስተዋልነም።

የወከሉትን የአጣዬ እና አካባቢውን ሕዝብ መከራ እና ስቃይ ያልተጋሩ ግለሰብ ለአማራ ሕዝብ ያስባሉ ማለት ዘበት ነው።

በነገራችን ላይ ዶ/ር አሕመዲን አህመድ ለፋሽስቱ መሪ ዐቢይ አህመድ ታማኝ አገልጋይ ከሚባሉት እና የክልሉ ፕሬዚዳንት ትሆናለህ በሚል በተስፋ ሲኖሩ ከነበሩ የአማራ ክልል ባለስልጣናት አንደኛው መሆናቸውን አውቃለሁ። ይሄን ስልጣን ሲሰጡም አንድም የሸዋ አማራን በአማራ ብልጽግና ለመወከል ሲሆን ሁለትም ጠቅላዩ (አያልቅበት) በእጅ አዙር ክልሉን እንደፈለጉ ለመምራት ያስቀመጧቸው አሽከር መሆናቸው መታወቅ አለበት።

በመጨረሻ የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ ብልጽግና መሩ የፋሽስት ቡድን በመላው ኢትዮጵያ የዘር ማጽዳት እና ጭፍጨፋ እየፈፀመበት መሆኑን ያውቃል፤ በግለሰብ መቀያየርም ሆነ መሄድ እና መምጣት መብቱን እንደማያስከብር ተረድቶ ለሚፈልገው ግብ መታገል አለበት፤ እየታገለም ይገኛል።

@abisiniya_times
@abisiniya_times
2.1K viewsedited  19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 17:53:53
ልማታዊ መረጃ!
ከባንክ ባሻገር!!!

አማራ ባንክ ጅማሪዉ መልካም ነዉ! ለራያ ቆቦ አካባቢ አርሶ አደሮች ለረጅም ጊዜ በሚቆይ ብድር 29 ትራክተሮችን ገዝቶ ማበርከቱን ሰምተናል! በዚህ ቢቀጥል መልካም ነዉ!

በርቱ ህዝቡም ከባንኩ ጎን ነው!

@abisiniya_times
@abisiniya_times
2.3K viewsedited  14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 23:14:14
@abisiniya_times
@abisiniya_times
1.4K viewsedited  20:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 01:49:20
አገዛዙ የተሰፋው ከውሸት እና ክህደት ነው የምንለው በምክንያት ነው፤
#ኢንተርፖል ጋዜጠኛ ጎበዜን በተመለከተ የምናውቀው ነገር የለም የሚል መልስ ሰጥቷል።
-

አገዛዙ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን በInterpol ትብብር ነው የያዝኩት ብሎ መዋሸቱ ይታወቃል። ይህን ተከትሎ በርካታ ተቋማትና ግለሰቦች ለInterpol ፅፈዋል። ከእነዚህ መካከል የአማራ ማህበር በሰሜን አሜሪካ (AAA) ለፃፈው ድርጅቱ የአገዛዙን ቅጥፈት ያጋለጠ መልስ ሰጥቷል።

በነጠላ ' የድምጽ ቅጂ'* የሽብርተኝነት ክስ ፈጥሮ አማራን ፈርጆ ማሳደድ የጀመረው ፋሽስቱ አገዛዝ ድምጹ በAI የተፈበረከ መሆኑ በተረጋገጠ ማግስት፣ በዚህ ፖለቲካዊ የጥላቻ ክስ ሰለባ የሆነው ጋዜጠኛ ጎበዜን በተመለከተ የሰራው ዘገባም ኢንተርፖልን እንደማይመለከት ተረጋግጧል።

እነዚህ ገዢ ሀቆች ናቸው። እነዚህ ሀቆች አገዛዙ በማን አለብኝነት የሚፈጽመውን ጥቃት ወንጀልነቱን ሁሉም ባለአዕምሮ በግልጽ መረዳት የሚችለው ነው።
እናም ይህን ጥቃት በመቃወም፣ በደልን እና በዳይን የሚታገለው የአማራ ህዝብ አላማው እና የቆመበት መስመር ተገቢ እና ትክክለኛ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል።
ይህን ፍትሀዊ ተጋድሎ ለእኛ ግዴታችን ቢሆንም ፍትህ የሚያሳስበው ሁሉ የተጋድሎው አጋር እንዲሆን ጥሪ እናቀርባለን።

@abisiniya_times
@abisiniya_times
2.0K viewsedited  22:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 22:54:58
ታጋይ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በፋሽስታዊው አገዛዝ ታፍኗል።

የፋሽስቱ ኃይል በመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በኩል ለመንግሥት ሚዲያዎች እና አገዛዙን ለሚደግፉ አፈቀላጤዎቹ "በአሸባሪነት የተጠረጠረው ጎበዜ ሲሳይ ተይዟል" በሚል በሥፋት እንዲያራግቡት ጥብቅ ትዕዛዝ መሥጠቱን ሰምተናል።

አምባገነኖች መለያቸው ነው። የሚታፈኑ ጓዶቻችን ሌሎች ሺህዎችን እያፈሩ ትግሉን ከማቀጣጠል የሚገታ አይደለም!!

ትግላችን ይቀጥላል!!  ሞት ለፋሽስቶች ድል ለአማራ ሕዝብ!!

የምንፈራው ራሱን ፍርሃትን እንጂ አምባገነንን ፈርተን አንቆምም!! ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው። የፈራ ይመለስ!

ድል ለአማራ !

@abisiniya_times
@abisiniya_times
2.8K viewsedited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 20:33:57
ባርነትን የሚፀየፉ የዘመናችን ጣይቱዎች

ለህዝባችሁ ለምትከፍሉትን መስዋዕቶች ሁሉ ሰፊው ህዝብ ክብር አለው ለእናንተ!!

@abisiniya_times
@abisiniya_times
@abisiniya_times
2.5K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 17:43:55 ይህን መረጃ #ሁሉም ሼር ያድርገው። የአማራን ህዝብ በኢኮኖሚ የማድቀቅ ፕሮጀክት በአብይ አህመድ አገዛዝ።

ሁሉም እንደሚያውቀው የአብይ አህመድ ስርዓት አማራ የሆነን ሁሉ የመንግስት ሰራተኛ፣ ነጋዴ፣ ገበሬ፣ ምሁር፣ ማህበራዊ አንቂ፣ ፖለቲከኛ፣ የፀጥታ ኃይል ሁሉንም የሚያሳድድበት ወቅት ላይ እንገኛለን።

በተለይም አማራን በኢኮኖሚና በፖለቲካ ማዳከም አለብኝ ብሎ የተነሳ የአብይ አህመድ አገዛዝ ቡድን በመጀመሪያ ዙር 37 የአማራ ባለሀብቶችን የትኛውም ንብረታቸው እንዳይንቀሳቀስ አግዶ ነበር። ከዛ 45 ባለሀብቶችን አገደ። አሁን ደግሞ ተጨማሪ 21 የአማራ ባለሀብቶችን በማገድ በአጠቃላይ በአቶ አበባው ደስታና ተመስገን ከፍያለው መዝገብ ከ65 በላይ ባለሀብቶች ሀብት ንብረታቸው በአብይ አህመድ የኦሮሙማ አገዛዝ %አማራ በመሆናቸው ብቻ ታግዶባቸዋል።

#ይህ_ማለት አጠቃላይ የባንክ አካውንታቸው እና ቋሚ እና ተንቀሳቃሽ ንብረታቸው የታገደባቸው 44 ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም የባንክ አካውንታቸው ብቻ የታገደባቸው 21 ድርጅቶች እና ግለሰቦች ናቸው በድምሩ 65 ድርጅቶች እና ግለሰቦች የዚህ ስርዓት የግፍ ሰለባ ሆነዋል። በአጭር ቀናት ውስጥ በርካታ ባለሀብቶችን እንደሚያግድይ ይጠበቃል። ወንጀላቸውም አማራ መሆናቸው ብቻ ነው

ይህ ብቻ አይደለም የአብይ አይመድ የኦሮሙማ አገዛዝ አሁን ደግሞ በየትኛውም ባንክ #ከ10ሺ ብር በላይ ያነቃቀሰ አማራ የሆነን ግለሰብ ዝርዝር ላኩልኝ በሚል ለሁሉም ባንኮች ትዕዛዝ ልኳል።

ከቀናት በፊት የሸዋ ሰማ የበጎ አደራጎት ማህበር፣ የአማራ ተማሪዎች ማህበርና ሌሎች የበጎ አድርጎት ማህበራት የባንክ አካውንት እንዲፈተሽና እንዲታገድ መደረጉንም አይተናል።

የመጣብን ችግር በዚህ የሚያቆም አይደለም። ዋና አላማቸው የአማራን ህዝብ በኢኮኖሚ ማድቀቅ ነው።

ይህን ሁሉ በደልና ወንጀል ለማስፈፀም ተባባሪ የሆነው ደግሞ በኢትዮጵያዊነት ካባ ስር ያለው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ነው።
#AMN
ምንጭ ፦ አማራ ሚድያ ኔትወርክ

@abisiniya_times
@abisiniya_times
2.3K viewsedited  14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 17:42:36
1.9K views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ