Get Mystery Box with random crypto!

የህዝብ ጥያቄ ሌላ የሚሰጠው ምላሽ ሌላ!! የበላን ቦታ ሌላ የሚያኩልን ቦታ ሌላ። ከአንበሳና ከ | አቢሲኒያ - Times

የህዝብ ጥያቄ ሌላ የሚሰጠው ምላሽ ሌላ!!

የበላን ቦታ ሌላ የሚያኩልን ቦታ ሌላ። ከአንበሳና ከነብር በሩጫ ማን ይቀድማል ተብሎ ለተጠየቀ ጥያቄ ቀጭኔ ረጅም ናት ማለት ምን ይባላል? የህዝብ ጥያቄ የሰላምና ደህንነት፣ የኑሮ ውድነት፣ የሙስና እና መልካም አስተዳደር፣ በድርቅና ጦርነት የደቀቀውን እፎይታ መስጠትና ማቋቋም፣ የተፈናቀሉትና በድንኳን የሚኖሩትን ወደ ቋሚና በዘላቂነት የሚቋቋሙበት መንገድ መፈለግ፣ ከ85% በላይ ገበሬ ለሆነ ህዝብ የማዳበሪያ ፋብሪካና የመሳሰሉትን መገንባት ይሻላል ወይስ ቤተመንግስት መገንባት ነው የቅድሚያ ቅድሚያ የሚሰጠው?

#ብልፅግናን እንዲህ ስንል ገለፅነው...
#ብልጭልጫም_መንግስት

@abisiniya_times
@abisiniya_times