Get Mystery Box with random crypto!

የአብይ አገዛዝ መዲናዋ ላይ 'ደሀ ባይኔ እንዳላይ' ብሏል። 'ድህነትን እናጠፋለን' የሚለውን የኢሕ | አቢሲኒያ - Times

የአብይ አገዛዝ መዲናዋ ላይ 'ደሀ ባይኔ እንዳላይ' ብሏል። "ድህነትን እናጠፋለን" የሚለውን የኢሕአዴግ መፈክር "ደሀን እናጠፋለን" በሚል ተክተውታል። አዲስአበባ እየሆነ ያለው እጅግ ያስደነግጣል።
በፒያሳ፣ በአምስት ኪሎ፣ በሽሮ ሜዳ ማለፍ አሰቃቂ ሆኗል። ሺዎች በ'ጸጥታ ሞት' እያሸለቡ ነው።
ሆ ብለን እስካልተነሳን ድረስ ሞቱም፣ መፈናቀሉም የአዘቦት ክስተት ሆኖ ይቀጥላል.…

@abisiniya_times
@abisiniya_times