Get Mystery Box with random crypto!

#አሳዛኝ ዜና #መርካቶ ጭድ ተራ አከባቢ'መስጊድ ለምን ይፈርሳል'በሚል ሰላማዊ ጥያቄ ያነሳ አንድ | አቢሲኒያ - Times

#አሳዛኝ ዜና

#መርካቶ ጭድ ተራ አከባቢ"መስጊድ ለምን ይፈርሳል"በሚል ሰላማዊ ጥያቄ ያነሳ አንድ የእስልምና ዕምነት ተከታይ መገደሉን ምንጮች ገለፁ።

ከሰሞኑን"ሸገር ከተማን" እንመሰርታለን በሚል በርካታ መስጅዶች መፍረሳቸው ይታወሳል።

#ተጨማሪ መረጃ @abisiniya_times