Get Mystery Box with random crypto!

ከ98% በላይ አማኝ ህዝብ ያለበት ሀገር እየመራ ቤተ እምነቶችን መተናኮል ፣ ማጥቃት፣ ማፍረስ ዋጋ | አቢሲኒያ - Times

ከ98% በላይ አማኝ ህዝብ ያለበት ሀገር እየመራ ቤተ እምነቶችን መተናኮል ፣ ማጥቃት፣ ማፍረስ ዋጋ ያስከፍላል ይህንን ነውር የሆነ ነገር እያየን ማለፍ አንችልም።
ዛሬ መርካቶ አንዋር መስኪድ የተፈጸመው ይህንን አሳፋሪ ተግባር አጥብቀን እንቃወማለን።

@abisiniya_times
@abisiniya_times