Get Mystery Box with random crypto!

ልማታዊ መረጃ! ከባንክ ባሻገር!!! አማራ ባንክ ጅማሪዉ መልካም ነዉ! ለራያ ቆቦ አካባቢ አርሶ | አቢሲኒያ - Times

ልማታዊ መረጃ!
ከባንክ ባሻገር!!!

አማራ ባንክ ጅማሪዉ መልካም ነዉ! ለራያ ቆቦ አካባቢ አርሶ አደሮች ለረጅም ጊዜ በሚቆይ ብድር 29 ትራክተሮችን ገዝቶ ማበርከቱን ሰምተናል! በዚህ ቢቀጥል መልካም ነዉ!

በርቱ ህዝቡም ከባንኩ ጎን ነው!

@abisiniya_times
@abisiniya_times