Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.80K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-07-04 13:37:31
@abisiniya_times
4.5K views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:20:17


@abisiniya_times
@abisiniya_times
6.1K viewsedited  09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 12:17:51
የ 2014 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች እና ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ

የፍቅር ከተማዋ ድሬደዋ ከተማ በሊግ መቆየቱን አረጋግጧል

አዲስ አበባ ከተማ በመጣበት አመት ወደ ታችኛው ሊግ የወረደ ሶስተኛው ክለብ ሆኗል

@abisiniya_times
@abisiniya_times
5.4K viewsedited  09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 08:57:01
ፋሲል ከ ድሬዳዋ የሚያደርጉት ጨዋታ በአማራ ቲቪ #አሚኮ በቀጥታ እንደሚተላለፍ የቴሌቭዥን ጣቢያው ይፋ አድርጓል!

@abisiniya_times
@abisiniya_times
5.2K viewsedited  05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 20:13:14
5.5K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 18:00:18
በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ ክስ ተመሰረተ

የሳምንታዊው “ፍትሕ” መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር በሆነው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 21፤ 2014 መደበኛ ክስ ተመሰረተ። ዐቃቤ ህግ በተመስገን ላይ የክስ መዝገብ የከፈተው፤ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የህግ መንግስት እና የሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት መሆኑን የጋዜጠኛው ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ ተናግረዋል። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
6.3K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 15:40:21
በአማራ ባንክ ስም ከተከፈቱ ሐሰተኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ከሚሰራጩት የሐሰተኛ መረጃ ይጠበቁ!
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
YouTube: https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g

#አማራባንክ #ባንክ #ከባንክባሻገር #financialservice #bankingservice #big #ትልቅ #teaser #ብርታት #success #ተስፋ #አዲስ #የተለየ #passion #drive #ambition #ጉልበት #ድጋፍ #future #ኢትዮጵያ #Ethiopia
5.8K views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 15:33:14
ከጎንዎ አማራ ባንክ አለ!
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
YouTube: https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g

#አማራባንክ #ባንክ #ከባንክባሻገር #ከጎንዎማንአለ #financialservice #bankingservice #big #ትልቅ #teaser #ብርታት #success #ተስፋ #አዲስ #የተለየ #passion #drive #ambition #ጉልበት #ድጋፍ #future #ኢትዮጵያ #Ethiopia
@abisiniya_times
4.8K views12:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 17:58:12
ተጠናቀቀ| አርባምንጭ ከተማ 0 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከነዓን ማርክነህ

√ ፈረሰኞቹ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ለሰዓታት ተነጥቀው የነበሩትን መሪነት ተረክበዋል ።

√ በሊጉ የመጨረሻ መርሐ ግብር የዋንጫው ባለቤት ለመወሰን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዲስ አበባ ከተማ እንዲሁም ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ የሚጫወቱ ይሆናል ።


@abisiniya_times @abisiniya_times
5.4K viewsedited  14:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 17:48:06 29ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ



አርባ ምንጭ ከተማ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
ከነዓን ማርክነህ 8'

@abisiniya_times @abisiniya_times
4.6K views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ