Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.51K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-09-30 16:53:02
* AVEENO DAILY MOISTURIZING BODY LOTION
* With Soothing oat and rich emollients to Nourish Dry Skin
* Dimethicone skin protector
* Clinically Proven healthier looking skin in 1 day
* Fragrance Free
* Number 1 Pediatrician recommended brand
* Imported from USA
* NET WT. 71 gm
* Price Each 400
* Contact me @ fasilshopping2 or call using 0967323232
* We are located 22 area or you can use our free delivery on selected areas.
@abisiniya_times
2.4K views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 16:04:30
* APPLE CIDER VINEGAR
* Great value Apple cider vinegar
* Diluted with water to 5 percent acidity
* Perfect for cleaning,  canning and cooking
* Not a significant source of Cholesterol,  Dietary fiber, Total sugars, added sugars etc
* Imported from USA
* NET WT 946 ml
* Price 1200
* Contact me @fasilshopping2 or call using 0967323232
* we are located around 22 area or you can use our free delivery on selected areas or 100 to 250 birr based on your location .
@abisiniya_times
2.0K views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 16:03:44
* APPLE CIDER VINEGAR
* White house Apple cider vinegar
* All Natural,  from fresh Apples
* Reduced to 5 percent for uniform picking and table Strength
* Ingredients are Apple cider vinegar and water
* Imported from USA
* NET WT 946 ml
* Price 1200
* Contact me @fasilshopping2 or call using 0967323232
* we are located around 22 area or you can use our free delivery on selected areas or 100 to 250 birr based on your location .
@abisiniya_times
1.8K views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 16:02:53
* 1 MILLION PERFUME
* EAU DE TOILETTE
* Paco rabanne Natural spray
* Imported from USA
* NET WT 100 ml
* Price 11000
* Contact me @fasilshopping2 or call using 0967323232
* we are located around 22 area or you can use our free delivery on selected areas or 100 to 250 birr based on your location .
@abisiniya_times
2.0K views13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 18:46:05
በመዲናዋ ከነገ እስከ እሁድ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር አይቻልም - የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ
****

በአዲስ አበባ ሰሞኑን በሚከበረው የኢሬቻ በዓል ምክንያት ከነገ አርብ ጀምሮ እስከ እሁድ ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር እንደማይቻል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመት ኤጀንሲ አስታወቀ።

ቅዳሜ መስከረም 21 ቀን 2015 ለሚከበረው የኢሬቻ በዓል በሁሉም የአዲስ አበባ ከተማ በሮች የሚገቡ የበዓሉ ታዳሚዎች ስለሚኖሩ ከበዓሉ ዋዜማ ጀምሮ እስከ መጠናቀቂያው ድረስ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴን መገደብ እንዳስፈለገ ኤጀንሲው ገልጿል።

በዚሁ መሠረት ከነገ አርብ መስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ እሁድ መስከረም 22 ቀን 2015 ዓ.ም ማታ 12 ሰዓት ድረስ የሞተር ብስክሌት እንቅስቃሴ በከተማዋ የተከለከለ መሆኑን ያስታወቀው ኤጀንሲው፤ ይህን ገደብ ተላልፈው በሚገኙ ሞተረኞች ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል ሲል አስጠንቅቋል።
@abisiniya_times
@abisiniya_times
1.3K viewsedited  15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 17:29:26
የማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ።

የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድሥተ ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል።
@abisiniya_times
1.5K views14:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 20:05:44
የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማሻሻያ ተደረገ
******************

የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር ለኢቢሲ በላከው መግለጫ አስታወቀ።

በዚሁ መሠረት ከመስከረም 18 ቀን 2015 ዓ.ም እኩለ ሌሊት 6:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ የሚከተለው እንዲሆን ተወስኗል።

1. ቤንዚን በሊትር - 57 ብር ከ05 ሣንቲም
2. ነጭ ናፍጣ በሊትር - 59 ብር ከ90 ሣንቲም
3. ኬሮሲን በሊትር - 59 ብር ከ90 ሣንቲም ሲሆን

4. በሥራ ላይ የነበረው ዋጋቸው ባለበት የሚቀጥል የነዳጅ ውጤቶች

4.1. የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር - 76 ብር ከ87 ሣንቲም

4.2. ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር - 43 ብር ከ89 ሣንቲም

4.3. ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር - 43 ብር ከ06 ሣንቲም እንዲሆን ተወስኗል።

በሌላ በኩል አነስተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተረዘጋው የታለመ ድጎማ አሠራር ታቅፈው ሕዝቡን እንዲያገለግሉ የተመረጡት የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽክርካሪዎች በሚጠቀሙት ነዳጅ ላይ በሁለተኛው ምዕራፍ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደገረም።

እነዚህ ተሽከሪዎች በሐምሌ ወር በተወሰነላቸው ዋጋ ቤንዚን በብር 41.26 በሊትር እንዲሁም ነጭ ናፍጣን በብር 40.86 በሊትር እየገዙ እንዲቀጥሉ ብቻ ሳይሆን ከእጥፍ በላይ ያደገ ድጎማ ከመንግሥት እንዲያገኙ የተደረገ ስለሆነ በሚቀጥው ጊዜ ዋጋ እስኪሻሻል ድረስ በሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ምንም ዓይነት ጭማሪ አይደረግም ሲል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ገልጿል።
@abisiniya_times
403 views17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 08:12:31
@abisiniya_times
595 views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-27 15:40:06
ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል።

ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

@abisiniya_times
581 views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 16:54:05
* JOHNSON'S BABY SHAMPOO
* Gently cleanses newborn's Sensitive skin and hair
* Ultra mild formula as Gentle to your baby's eyes as pure water
* Hypoallergenic and Tear free liquid baby bath formula
* No Parabens,  no Sulfates,  no dyes, no phthalate
* Triple tested formulation Pediatrician,  Dermatologist and ophthalmologist Recommended
* Imported from Germany
* NET WT 750 ml
* Price 1500
* Contact me @fasilshopping2 or call using 0967323232
* we are located around 22 area or you can use our free delivery on selected areas or 100 to 250 birr based on your location.
@abisiniya_times
1.2K views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ