Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.51K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-01-09 18:08:00
1.2K views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 17:05:23
የአርቲስት ሃናን አብዱ ድንቅ ብቃት

@abisiniya_times
990 viewsedited  14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 17:03:06



@abisiniya_times
1.0K viewsedited  14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 20:03:45
የበአል ሸመታው እንዴት ነው ተወደደ ወይስ ጥሩ ነው? እስኪ አስታየት መስጫው ላይ ግለፁልን
@abisiniya_times
59 viewsedited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 18:12:46
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ታህሳስ 29 ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ዘጠኝ ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የሀገር መከላከያ የኪነ ጥበባት ስራዎች ዳይሬክቶሬት  አስታውቋል፡፡

ፖሊስ በተለያዩ ጊዚያት ባደረገው ቁጥጥር የጦር መሰሪያ የሚያዘዋውሩ ህገወጦች   በዓላትን ጠብቀው ርችትን ሽፋን አድርገው ልዩ ልዩ የጦር መሳሪዎችን እንደሚተኩሱ አረጋግጧል፡፡ 

ከዚህ ቀደም በአንድንድ ቦታዎች በርችት ምክንያት ጥፋትን ያስከተሉ አደጋዎች ማጋጣማቸውን ፖሊስ አስታውሶ ለህብረተሰቡ ሰላምና እና ደህንነት ሲባል እንዲሁም ርችት መተኮስ ለጦር መሳሪያ ለሚያዘዋውሩ ህገወጦች ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር በመሆኑ ለህብረተሰቡ ሰላምና ደህነንት ሲባል ርችት መተኮስ ፍፁም የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

ህብረተሰቡ ርችት ባለመተኮስ አስፈላጊውን ትብብር እንዲሁም  ርችት በመተኮስ የህብረተሰቡን ፀጥታ የሚያውኩ  ሲያጋጥመው ለፖሊስ ሪፖርት እንዲያደርግ  የአዲስ አበባ ፖሊስ መልእክቱን አስተላፏል፡፡
መልካም በዓል!
@abisiniya_times
@abisiniya_times Share
494 views15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 16:36:34
የምስራች ይዘናል!
#ሳቅ መካከለኛ የጥርስ ክሊኒክ ከአስር አመት በላይ በዘርፉ ልምድ ባላቸው እውቅ ስፔሻሊስቶች እና ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎች በመታገዝ የጥርስ ህክምና በመስጠትና ጥርሶችን በማስዋብ ላይ ይገኛል።
በዓሉን ምክንያት በማድረግ በሁሉም አገልግሎቶች ላይ ልዩ ቅናሽ ከ ሳቅ መካከለኛ የጥርስ ክሊኒክ!
0911966114
     0911509217
አድራሻ ፦ ሱማሌ ተራ ኑዶ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 414
@abisiniya_times
743 views13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 23:08:56
የበዓል ጥቅል 

BGS የእንስሳት ተዋፅኦ  እና ምግቦችን አቅራቢ 
እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን
በዓሉን በማስመልከት ለአጭር ግዜ የሚቆይ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል ይፍጠኑ ጊዜዎንና ጉልበቶን በሚቆጥብ ሁኔታ በዓሉን ሳይደክሙ ተደስተው ያሳልፉ   ለበአሉ የሚያስፈልጋችሁን በሙሉ ጥራት ያላቸውን ነገሮች በጥሩ ዋጋ ከኛ ይሸምቱ!   
አድራሻችን ፦ ሲኤምሲ አደባባይ
09 06 13 14 15
      09 43 18 00 31
                                    መልካም በዓል! 
Share
@abisiniya_times
@abisiniya_times
938 viewsedited  20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 17:21:41
@abisinya_times
911 views14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 14:52:47
983 views11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 18:52:38
በበርካታ ፊልሞች የምናውቀው ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) በድንገት ህይወቱ አልፏል።
ጥበብ እንቁ ልጇን ተነጠቀች
ትውልዱ እዚሁ አዲስ አበባ ተክለ ሀይማኖት ሰፈር የነበረው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ብዙዎች የሚወዱትና የሚያደንቁት የጥበብ ልጅ ነበረ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም በቅንነትና በታዛዥነት ተሳትፏል።

ከሰራቸው ፊልሞች መካከል፦
3+1
300 ሺ
አስነኪኝ
ባላ ገሩ
የፍቅር ABCD
ብላቴና
ቦሌ ማነቂያ
እንደ ባል እና ሚስት
ኢንጂነሮቹ
እርቅ ይሁን
ኢዮሪካ
ጉዳዬ
ሀገርሽ ሀገሬ
ሕይወቴ
ህይወት እና ሳቅ
ከባድ ሚዛን
ፍቅር እና ፌስቡክ
ከቃል በላይ
ላውንድሪ ቦይ
ኮከባችን
ማርትሬዛ
ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2
ሞኙ የአራዳ ልጅ 4
ትዳርን ፍለጋ
አንድ ሁለት
ብር ርርር
ወደው አይሰርቁ
ወፌ ቆመች
ወንድሜ ያዕቆብ
እንደ ቀልድ
ወቶ አደር
አባት ሀገር
የሞግዚቷ ልጆች
ይዋጣልን
ዋሻው
ወሬ ነጋሪ
ወጣት በ97

ሞትህን መስማት ያማል፡ ነፍስህን ይማር።
ልቅሶ መድረስ የምትፈልጉ የታሬ ቤት ተክለሀይማኖት ፔፕሲ አጠገብ ነው
via ዋልተንጉስ ዘሸገር
@abisiniya_times
1.7K views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ