Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.51K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-02-08 19:40:48 ከትህነግ የተኮረጀ ቀሽም ድራማ!

የኦሮሞ ብልፅግና የሀሰት ገፆች ከትህነግ የኮረጁትን ቀሽም ድራማ አምጥተውታል።
"ኦርዶዶክስ ይምራ፣ አማራ ይምራ፣"ወዘተ የሚልና ሌሎች ፀያፍ አገላለፆችን ተጠቅመው በየሰፈሩ እየለጠፉ ፎቶ አንስተው ወደ ማህበራዊ ሚዲያ እያመጡ እያሰራጩት ነው።

ይህን እያደረጉ ያሉት ሁሉም ሲኖዶሱ በሰጠው ትዕዛዝ ብቻ እየሄደባቸው ስለሆነና ለመወንጀል ስላልተመቻቸው ነው። ሰሞኑን እነ ደረጀ ገረፋ ጉዳዩን የብሔር አስመስለው የሳሉትን የኦሮሞ ብልፅግና በሀሰት አካውንቶቹ መጥቶበታል።

ስልጣን ይዘው አገር ማረጋጋት ሲገባቸው የብሔርና የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር እየሰሩበት ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ ለአመታት የሚያውቀው ቀሽም ድራማ ነው።

በሀሰት ከገባችሁበት ውጥንቅጥ አትወጡም! በውሸት የፈጠራችሁትን ስህተት አታርሙም! ይቅርታ ጠይቆ ማስተካከል የተሻለ ነው። ድራማውንም የኢትዮጵያ ህዝብ ያውቀዋል። መሰል የሀሰት ዘመቻ ሌላ የዘር ማጥፋት ከማወጅ ውጭ የመፍትሔ በሩን አያሳይም!
1.2K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:40:01
@abisiniya_times
1.2K views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:26:02
#ሰማዕቱ_ካህን

የሻሸመኔ ደብረ ስብሐት ቅዱስ ሚካኤል አገልጋይ የነበሩት ቀሲስ ሐረገወይን ከመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በተተኮሰ ጥይት ተመትተው በሕክምና ሲረዱ የቆዩ ቢሆንም በዛሬው ዕለት ምሽት ላይ ከዚህ ዓለም ድካም በሰማዕትነት አርፈዋል።
1.4K views18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:23:04 የተጋለጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ማስቀየሻ ሊያመጡ ነው!

የተወገዘው ቡድን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክት መሆኑ ተጋልጧል። በዚህ የተጋለጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ "ማብራሪያ" ብለው መጥተው ሲኖዶሱ ላይ ዝተዋል። ባለስልጣናትን "ጣልቃ እንዳትገቡ" ብለው በይፋ የተወገዘውን እያገዙ ቤተ ክርስቲያን  ሰብሮ እንዲገባ እያገዙት ነው። ለተወገዘው ቡድን ዲያቆንና ቄስ መስለው እንዲሰሩ እየተደረጉ ያሉት "መልካም ወጣት" በሚል ፕሮጀክት የሰለጠኑ ናቸው።

በፕሮጀክቱ  የተካተቱት ግለሰቦች ማንነት በየቀኑ እየተጋለጠ ነው። ህዝብ ቁጣውን  አሳይቷል። ይህ ሁሉ ያስደነገጣቸው  ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ነው የተደረገብኝ" ብለው ሊመጡ ነው ተብሏል። መፈንቅለ ሲኖዶስ አድርገው ሲከሽፍ መፈንቅለ መንግስት  ተደረገብኝ ማለቱን አዋጭ አድርገው ወስደውታል።

ጫካ ሆኖ ሲመክር የከረመ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የደገፉት የተወገዘው ቡድን ነው። ቤተ ክርስቲያን  ሰብሮ የገባው ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያግዙት ቡድን ነው። የዚህ ቡድን አላማና ፕሮጀክታቸው ይፋ ሲወጣ "ከአፈርኩ አይመልሰኝ" ብለው በሌላ ቲያትር ሊመጡ ነው። አጠፋው ብለው ይቅርታ እንዳይጠይቁ ውርደት መሰላቸው። ፕሮጀክቱን እንዳያስቆሙ ቀብድ ተቀብለውበታል። "ምንም አያመጣም" እንዳይሉ የህዝብ ቁጣ አስደንጋጭ ነው።

ምን አልባት በቅርቡ ጊዜያዊ አዋጅ አውጀው የኦርቶዶክስ አማኞች ወደ ቤተ ክርስትያን እንዳይሄዱ አድርገው ለተወገዘው ቡድን ሊያስረክቡም ይፈልጉ ይሆናል። የባሰ ነው የሚያመጣባቸው እንጅ!

ቤተክርስቲያንን  የተጀመረው እንቅስቃሴ በሚገባ ካላስቀጠለች፣ ዛሬ የተወገዘ ቡድን ደግፈው ቤተ ክርሰቲያን የሰበረ ነገ እንደነ ጆሴፍ ስታሊን ያቃጥሏታል። ያፈራርሷታል።
1.4K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:01:17 "የእናንተ አጥር ተነቅላ የኔ አጥር አትቆምም።"

እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ። ግፍን እታገላለሁ። ነውርን እጸየፋለሁ። የእናንተ ውርደት ውርደቴ ነው፤ ክብራችሁም ክብሬ ነው። የእናንተ አጥር ተነቅላ የኔ አጥር አትቆምም። ሁሌም ከተገፉት፣ ከተበደሉት ጎን ነኝ። እዘዙኝ እታዘዛችኋለሁ!! ክብር ለኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያን! ዳንኤል ሺበሺ።
1.5K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:01:14
1.5K views18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 21:21:29

@abisiniya_times
1.2K views18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 20:00:48
ይህ ሰው የሀሰት ነብይ ሰባኪ ነው። ነገር ግን የተወገዘውን ቡድን ደግፎ ቪዲዮ ሰርቷል። በቪዲዮው ፕሮጀክቱ የእምነት ጉዳይ እንዳልሆነ ይገልፃል። አላማው ፖለቲካዊ እንደሆነ ያስረዳል።

በግልፅ "የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም።" ይላል።
Getachew shiferawe
1.6K views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:58:00 የተወገዙት ይቅርታ ጠይቀው እንዳይመለሱ እያደረገ ያለው መንግስት ነው!

የተወገዘው ቡድን አባላት ይቅርታ ጠይቀው ለመመረስ ሲሞክሩ የሚያፍን ቡድን መኖሩ ታውቋል። ባለፈው ይቅርታ ጠይቀው የተመለሱት የታሰሩት ለቀሪዎቹ ለማስፈራራያ ሲሆን ከዛ በኋላም ይቅርታ ጠይቀው እንዳይመለሱ እየተደረገ እንደሆነ ታውቋል። ማስፈራሪያ የደረሰባቸው እንዳሉም ተሰሞቷል።

የህዝብ ቁጣ አስደንግጧቸው ይቅርታ ጠይቀው ለመመለስ ፍላጎት አሳይተዋል የተባሉትን "አዲስ አበባን ከሁሉም አቅጣጫ ዘግተን የአዲስ አበባንና የሌሎችን ክልሎች ሕዝብ ጩኸት እናበርደዋለን እናንተ በያዛችሁት መንገድ ግፉ" እየተባሉ ከፍተኛ ተጽዕኖ እየተደረገባቸው እንደሆነም ምንጮች ገልፀዋል።

መንግስት ኃይማኖት ለማስቀየር ነድፎ ቀብድ የበላበት ፕሮጀክት ይመክንብኛል ብሎ እየሰራ ነው። ዛሬ ህዝብን የሚያስፈራራበት መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ተጠብቆ የነበር ሲሆን እስካሁን የተሰማ ነገር የለም።
1.7K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 18:27:44
1.7K views15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ