Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.51K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-02-06 18:27:34 የሀሰት ነብዮች ተከታይ የሆነ ፅንፈኛ ብሔርተኛ ነው። የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሰብረው የሚገቡትን የሚያስተባብርና በየ ቤተ ክርሰቲያኑ አብሯቸው የሚዞር ነው።

ከውጭ አገር መጥቶ እያስተባበረላቸው ነው። እንደዚህ አይነቱ የሀሰት ነብዮች ተከታይ፣ ተገንጣይ ብሔርተኛ የቤተ ክርሰቲያንን በር መስበርን እንደ ድል ነው የሚቆጥረው፣ ቀን አገኘሁ ብሎ ነው የጥላቻውን ሁሉ የሚወጣው።

ቤተ ክርስቲያን  ሲያቃጥሉ የኖሩ ኃይሎች እንዴት ሰበብ አግኝተው በር አይስበሩ? እንዲያውም ከጥላቻቸው አንፃርስ በዚህ አይረኩም!
1.6K viewsedited  15:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 11:43:05 ይሰመርበት

እንደ ዮናታን አክሊሉ እና እዩ ጩፋ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብልጽግና ሰባኪዎች የፕሮቴስታንትን ሃይማኖት አይወክሉም። የሚወክሉት በሃይማኖት ስም ገንዘብና ሥልጣን የሚቀራመቱትን ማፊያዎች ናቸው።

ማፊያ ደግሞ ተቋም እና አገር ያፈርሳል እንጂ ፈጽሞ አይገነባም!
2.2K views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 11:30:28 ሴራውን ቀድመው ነግረውናል!

መንግስታዊ ኃይማኖት የማስቀየርና ተቋም የማፍረስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክት ዋና አስተባባሪዎች እዩ ጩፋ እና ዮናታን ናቸው።

የተወገዘው ቡድን ራሱን ይፋ ከማድረጉ በፊት የተናገሩት ነው።  በድብቅ የሚሰሩት ይበረታሉ፣ ኃይማኖት ይከፈላል እያሉ በሀሰት ያደነዘዙትን አስጨፍረዋል። የሆነው ይሄ ነው። በድብቅ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ወዘተ ይሰራል የተባለው እነ ዮናታን "መልካም ወጣት" ብለው ያሰለጠኑትን ዲያቆን እያስመሰሉ የሰጡት የተወገዘው ቡድን ነው።
2.1K views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 10:55:54
DEBRK
@abisiniya_times
2.0K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-06 08:58:07 “ይሠሩታል!”

“... መከሩስ ብዙ ነው፤ ሠራተኞቹ ግን ጥቂቶች ናቸው፤” - ማቴ 9 (37)

እንደ አገር የገጠመን ፈተና እጅግ ከባድ ነው፡፡ የገባንበት የብሔረሰብ የፖለቲካ ምስቅልቅል መፍትሔ ሳያገኝ፣ ሌላ የሃይማኖት ሽፋን የተላበሰ አደገኛ ፈተና ገጥሞናል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፓትሪያርክ አቡነ ማትያስ እንዳሉት “በአገራችን ሁሉም ነገር ተበጣጥሶ አልቋል፤ የቀረችን ማያያዣ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ናት”፡፡

የኦሮሞ ብሔርተኞች የየራሳቸውን ቡድናዊና ግለሰባዊ አጀንዳ እያሰሉ የገቡበት አገር የማፍረስ የእብደት አካሄድ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን መሥዋዕት ካልተገታ እጅግ አደገኛ ነው፡፡ “ሁሉንም የማድረግ አቅም አለን፤ የሚገታንና የሚያሸንፈን ኃይል የለም” በሚል አደገኛ ቅዠት ውስጥ የገባው ጥቅመኛ የኦሮሞ ብሔርተኛ ኃይል ቤተክርስቲያንን ብቻ ሳይሆን አገሪቱንም እያፈረሳት ይገኛል፡፡ የተከፈለው መሥዋዕት ተከፍሎ ከወዲሁ ካልተገታ መሥዋዕትነቱ ይበዛል፤ የአገሪቱ ህልውናም አደጋ ላይ ይወድቃል፡፡ እጅግ ዘግናኝና አስፈሪ የእርስ በርስ ከፊት ለፊታችን እየመጣ ነውና!

በዚህ አገር አድን የህልውና ትግል ውስጥ ተመልካች የሚሆን ዜጋ መኖር የለበትም፡፡ በተለይም ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ በከፍተኛ የባለቤትነት መንፈስ የሚገባቸውን ሥራ መሥራት ይገባቸዋል፡፡ በዚህ የህልውና ትግል ውስጥ ትልቁ መድሃኒት ልንፈልግለት የሚገባን በሽታ የራስን ኃላፊነት ሳይወጡ “እነ እከሌ ይሠሩታል” የሚባለው ነገር ነው፡፡ “መከሩ ብዙ ነው፤ ሠራተኞቹ ግን ጥቂቶች ናቸው” እንዳለው መጽሐፉ፣ የሚሠሩት ጥቂቶች በመሆናቸው ነው ለዚህ ውድቀት የተዳረግነው፡፡ ሁላችንም፣ ሁልጊዜም የቤተክርስቲያንና አገር ህልውና እስኪከበር ካልታገልን የምንፈልገውን ውጤት ከቶም ልናመጣው አንችልም፡፡

ይህንን ፈተና ማሸነፍ ቤተክርስቲያንን ብቻ ሳይሆን አገርንም መታደግ ነው፡፡ ይህን ፈተና መድል መወጣት ኢትዮጵያ እኩልነትና ፍትሐዊነት የሰፈነባት አገር እንድትሆን መንገዱን መጥረግ ነው፡፡ ታሪክ እንደሚያስተምረን እኩልነትና ፍትሕ የሰፈነበት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ‹የኃይለኞች ኮምፕሮማይዝ› ነው፡፡ ደካማና ጠንካራ የሚያደርጉት ድርድርም ይባል ሽምግልና የጠንካራውን አሸናፊነት የሚያጸና ነው፡፡ ለዚህ ነው፣ ጠንክሮ መገኘት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ የሚሆነው!

ሌሎች ይሠሩታል እያልን በመዘናጋት አገራችንን እንዳናጣ ሁላችንም የየራሳችንን ኃላፊነት እንወጣ

(ሳምሶን ኃይሌ)
2.2K views05:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 23:39:37
2.2K views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-05 23:39:24 የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክት ፍሬ አፍርቶላቸዋል!

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ "መልካም ወጣት" በሚል ፕሮጀክት ነድፎ ለሚሰራው ዮናታን የገንዘብ እርዳታ ማድረጋቸው ይታወቃል። "መልካም ወጣት" የተባለው ለአሁኑ የተወገዘ ኃይል እንደ ዲያቆንና ቄስ አድርገው ሊያመጡት እንደሆነ መረጃዎች ከወጡ ቆይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የበላይ ጠባቂ ሆነው የሚሰሩት ፕሮጀክት ፍሬ አፍርቶላቸው እነ ዮናታን በሀሰት ነብይነት  የሚያሰለጥኑት ወጣት ለተወገዘው ቡድን "ዲያቆንና ቄስ" ሆኖ ውጤታቸውን እያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደግሞ ይህን የውጭ ድጋፍ ያገኙበታል።

ችግሩ የቤተ ክርስቲያን የውስጥ ጉዳይ ሳይሆን ውጫዊ ነው የምንለው ለዚህ ነው!

ጥቃቱ መንግስታዊ ኃይማኖት የማስቀየር ነው የምንለው በምክንያት ነው!

(ጌታቸው ሺፈራው)
2.3K views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 00:35:01 አምባገነኖችና ኢ-ፍትሐዊ ኃይሎች የመብትና የህልውና ጥያቄ አንስተው የሚታገሉ ማኅበራዊ ንቅናቄዎችን ረብ-የለሽና ተጽዕኖ የሌላቸው እንዲሆኑ ለማደረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፡፡ “ውስን በጣት የሚቆጠሩ፣ ጥቂት አካላት፣ ፀረ ሰላም ቡድኖች” ወዘተ ወዘተ እያሉ የህልውና ታጋዮችን ቁጥርና ተጽዕኖ ለማሳነስ ይሞክራሉ፡፡ ሌሎች ሰዎች እንዲያቀላቀሏቸው ወይም የተቀላቀሏቸው ተስፋ ቆርጠው እንዲለዩዋቸው “አልፏል፣ መሽቶባችኋል (it’s too late)፣ አልቋል-ደቋል፣ ጥያቄው ተመልሶ ያደረ ነው፣ ወደኋላ የሚመለስ ነገር ስለሌለ አዲሱን ሁኔታ/እውነታ ተለማመዱት (get used to it)፣ በከንቱ አትድከሙ” ወዘተ… እያሉ ደግመወ ደጋግመው ይጽፋሉ፤ ይቀሰቅሳሉ፡፡ ይህን ሁሉም ጨቋኝ አገዛዞችና ቡድኖች ሄደውበታል፡፡

ጠንካራ ማኅበራዊ ንቅናቄዎች የፖለቲካን ተቀያያሪ ባሕርይ በሚገባ ተረድተው እና ያለቀ የደቀቀ የሚባል ነገር እንደሌለና በተገፉ ወገኖች የተደራጀ ጽኑ ትግል የማይቀየር ነገር እንደሌለ ግልጽ የሆነ አቋም ይዘው ጸንተው ይታገላሉ፡፡ አንዱ መንገድ ሲዘጋ ሌላ መንገድ እየፈጠሩ፣ አንዱ ሰው ሲታሰር ወይም የሕይወት መሥዋዕት ሲከፍል ሌሎች እየተኩት፣ ጠላት እየቀነሱና ወዳጅ እያበዙ ወደፊት ይገሰግሳሉ፡፡ የታጋዮች የሕይወት መሥዋዕትና እስር ትግሉን ወደፊት እንዲያራምደው እንጂ ወደኋላ እንዳይጎትተው በሚገባ ያቅዳሉ፤ ይዘጋጃሉም፡፡

ጠንካራ የማኅበራዊ ንቅናቄ መሪዎች ትግሉ የተዳከመና ያለቀለት በሚመስልበት ፈታኝ ወቅት እንኳን አዳዲስ መንገዶችን እየፈጠሩ ትግሉ ግለቱን ጠብቆ እንዲሄድ ይተጋሉ፡፡ ጠንካራ የማኅበራዊ ንቅናቄ መሪዎችን የጨቋኞችና የተባባሪዎቻቸው አሽሙር፣ ስላቅ፣ ፕሮፓጋንዳ ወዘተ… አያሽመደምዳቸውም፡፡ እንዲያውም ይበልጽ ያጠነክራቸዋል!

በመብት ትግል ውስጥ የዘገየ የሚባል ነገር የለም፡፡ አልቋል-ደቋል ብሎ ነገርም አይሠራም፡፡ የነቃ፣ የተደራጀና ለመብቱ በጽናት የሚታገል ሕዝብ የማይለውጠው ነገር፤ የማይገረስሰው ጭቆናም የለም፡፡ ታሪክ ምስክር ነው!!!
986 views21:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-18 18:25:33
እንኳን ለከተራ በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል! @abisiniya_times
983 viewsedited  15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-16 08:24:28



ሰላም ቤተሰብ ይህ የምትመለከቱት ፔጅ የተወዳጁ የዳዊት ፅጌ የ YouTube ቻናል ነው Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ሊንኩን በመክፈት የደውል ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ
1.1K viewsedited  05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ