Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.51K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 14

2022-12-06 08:27:54
1.3K views05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-06 07:54:12
@abisiniya_times
1.4K views04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 21:34:37
በገበታ አድማስ የታጠረው የአማራ ፖለቲካ……!

አቶ የሱፍ ኢብራሒም

በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ በተቀመጡ  ሹማምንት እግሮች ስር የንፁሃን አማራዎች ደም እንደ ጅረት በከንቱ እየፈሰሰ ነው። በአንድ ሕዝብ አንገት ላይ የተሳለው ካራ ከ50 አመታት በላይ በቅብበሎሽ እዚህ ደርሷል። ገዳዬች ተሿሚዎች ናቸው፤ ተጨማሪ ጭፍጨፋ ተጨማሪ ጥቅምና ስልጣን ያስገኛል። 

አማራውን ሲገድሉና ሲያስገድሉ የነበሩ አካላት አሁን ተሿሚ፣ ተፎካካሪ ወይም አማካሪ ናቸው፤ ለግድያ አገልግሎታቸው ድጎማ እና ጡረታ ይከፈላቸዋል። የአናቂ አንቂዎችን በይፋ ያደራጃሉ፤ ሚዲያ ከፍተው የፕሮፖጋንዳ ዘርፉን ይመራሉ። ፋኖ ባለበት ቦታ ሸኔ እንደማይኖር ይታወቃል፤ ሆኖም የአራጆች ጠበቃ በመሆን ሟች ወቃሽ የሆነ አሉባልታ ይነዛሉ። ምናልባት ግን በዚህ ሁኔታ የተመኙት የሚቀር አይመስልም! 

የአማራ ገዳዬች ሱፍ እና ከረባት ለብሰው የሃገሪቱን መድና ጨምሮ በተለያዩ ከተማዎች ውስጥ በነፃነት ይንቀሳቀሳሉ፤ በመድረኮች ላይ ይሰየማሉ። ቅንጣት ስጋት አይሰማቸውም፤ የፖለቲካ አማካሪ፣ ድፕሎማት፣ ተንታኝ እና አስተማሪም ናቸው። ካባዎችን ጨምሮ በርካታ ሽልማቶችን አግኝተዋል፤ በአማራ ከተሞች እና መድረኮች ላይ ጭምር! 

በገበታ አድማስ የታጠረው የአማራ ፖለቲካ ለቫምፖየሮች የደም ግብር ማቅረቡን ቀጥሏል። ለማንኛውም የበሬ ካራጁ ፖለቲካ ካልቆመ ደም መፍሰሱ አይቆምም!
@abisiniya_times
603 views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 12:20:51 አትላቀስ፤ በመላቀስ የሚመጣ ለውጥ የለም። ለጥቂት ቀናት እየየ ብሎ የሚዘናጋ ህዝብ ከመናቅ ያለፈ እጣ ፋንታ የለውምና ከመላቀስ ወጥተህ በቅድሚያ ራስህን ፈልግ። ከማዕከላዊ ፓለቲካ ገፍቶ ዳር አገር የሚያናውጥህን የፓለቲካ አባዜ አክመህ ወደ ማዕከላዊነትህ ተመለስ። የአማራ ኤሊት ከወንዜያዊነት ውጣ፣ ከመጠላለፍ (ወንድማዊ መገፋፋት) ተፋታ፣ ድክመትህን እና ጥንካሬህን ለይ፤ ቤትህ (ክልልህ) ላይ በምታሳየው የወንበር አባዜ የፈጠረው መቃረንን እና መናቅን ስለሆነ ከክልሉ ውጭ ያለው አማራ እልቂትን ያስተናገደው አንተ ተንቀህ ስላስናቅኸው እንጂ አማራነት ቁመና (ልክ) ይታወቃል።

በአለም ላይ እጅግ አሰቃቂ ግፍን ያስተናገዱትና አገር አልባ የሆኑ ይሁዲዎች የተሰባሰቡትና ወደ አንድ የመጡት እንዲሁም የቀደመው ጥንካሬያቸው የተመለሰው፤ በአንድ ጋዜጠኛ ሃሳብ መሆኑ መቼም ለእናንተ የተዘነጋ አይደለም። የተበታተኑ እስራኤሎች የጋዜጠኛውን ሃሳብ አሳድገው ከአገር አልበኝነት ወደ ባለሃገርነት እና ጠንካራ የታፈረች አገር የሠሩት አንድም የሆነባቸውን በማሰብ ጥንተ ታሪካቸውን በመፈተሽ፣ የሥራ ባህላቸውን በማሳደግ፣ ታሪካቸውን ባለመዘንጋት፣ ባህላቸውን በመጠበቅ፣ ለእምነታቸው ቀናኢ በመሆን ወዘተ በማሰናሰን ዛሬያቸውን እስከ ነጋቸው በደንብ አስረው ሠርተዋል።

ስለዚህ የእኛዎቹ ምሁራኖች፣ ባለ ስልጣኖች፣ አክቲቭስቶች ህዝባችሁ ከእናንተ ምን ይፈልጋል? የአማራ ህዝብ ታጋሽ፣ ትሁት፣ ጀግና እና አዋቂ እንዲሁም ፍትሃዊ ህዝብ ስለሆነ በፓለቲካ ሸፍጥ በሚደርስበትን መከራ የሚያለቅስለት አይፈልግም፤ ዘላቂ መፍትሄ የሚፈይድለትና ታማኝ ጠቢብ መሪን ብቻ ነው የሚሻው። በነገሬ ላይ የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን አሁን ላይ እንደ አገር የሚያስፈልገን እንደ አገር የሚያስቡ፣ ከአደጉ ከበለጸጉ አገሮች ተሞክሮ ወስደው የተሻለች አገር የሚያስረክቡ፣ ህግን የሚያስከብሩ፣ ፍትህ የሚያሰፍኑ፣ በኢኮኖሚው የተሻለች የሚያደርጉ፣ ድንቁርንና እና ድህነትን የሚታገሉ ትጉሃን መሪዎችን እንፈልጋለን እንጂ አልቅሰው የሚያላቅሱን አንሻም።

አሜሪካ የኃላ ታሪኳ የእርስ በራስ ጦርነት አዙሪት ነበረው፣ አውሮፓም የዚህ ሰለባዎች ነበሩ፣ እነ ቻይናም ይህንን መመሳቀል አልፈውታል፣ ሌሎችም አገሮች ይህንን ይመስል የሞኞች ፓለቲካና የጅል መንገድ፣ ድንቁርና ድህነትን አሳልፈዋል። የሆነው ሆኖ በጥቅሉ የብዙዎች ችግር የታከመውና የተሻሉ የሆኑት በአንድ አዋቂ (ጠቢብ) መሪ እና በጥቂቶች ትጋት ብቻ ሆኖ እናገኘዋለን። እናም ከአልቃሽ አስለቃሽነት፣ ከቀብር አስፈፃሚነት ውጡና እንደ ሌሎች አገራት ምሁራን የተሻለውን መፍትሄ ዘይዱ ለማለት ነው!
ሔቨን
@abisiniya_times
1.7K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 11:40:02
1.7K views08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 09:33:20
ኦሮሚያ ወለጋ
@abisiniya_times
2.0K views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-05 08:31:17
2.1K views05:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 19:55:25
አማራን ለማረድ በመንግስት በጀት የሚሰለጥን ነፉሰ በላ የአውሬዋች ስብስብ።
@abisiniya_times
31 views16:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-04 19:49:40
አማራ በወለጋ ገድለው አቃጥለው ሰልፊ ፎቶ የሚነሱ ጉዶች እነዚህ ጋር የጋራ ሀገር አለኝ ማለት ያሳፉራል።
169 views16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 16:01:02
812 views13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ