Get Mystery Box with random crypto!

ግዮን-ፎረም

የቴሌግራም ቻናል አርማ amarawiyan — ግዮን-ፎረም
የቴሌግራም ቻናል አርማ amarawiyan — ግዮን-ፎረም
የሰርጥ አድራሻ: @amarawiyan
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.37K
የሰርጥ መግለጫ

ግዮን -ፎረም
➠ ወቅታዊ እና ታማኒ መረጃ፣
➠ ትኩስ እና ፈጣን ዘገባዎች፣
➠ የምሁራን እይታዎችና መጽሐፈቶች ለእናንተው
ለአስተያየት እና ጥቆማ
@Amarawiyanbot
@Amarawiyanbot
t.me/amarawiyan
Invite link
"አማራ በአማራነቱ ይኮራል"

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-09-01 22:15:40
የሸዋሮቢት ከንቲባ ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ!
የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው አሁን ከመሸ 3:00 ሰዓት አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ሀይሎች ጥቃት ተፈፅሞበት ህይወቱ እንዳለፈ መረጃ ደርሶናል።
343 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:13:36
የህወያትን እኩይ ዓላማ ለማስፈፀም በተለያየ ምክንያት ወደ ከተማዋ ገብተው እየተንቀሳቀሱ የመረጃ ማቀበል ስራ የሚሰሩ 16 ተጠርጣሪ ሰርጎ ገቦችን እና ሶስት ህገ-ወጥ መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደባርቅ ከተማ ከንቲባ እና የፀጥታ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ብርሀን ፀጋየ ገልፀዋል።
የህወሀትን ዳግም ወረራ ለመከላከል በሚደረግ ዘመቻ የመጀመሪያው ተግባር የከተማችን ከሰርጎገብ መጠበቅ እና የደጀንነት ሚና መወጣት ዋነኛና ቁልፍ ተግባር መሆኑ ታውቆ በአደረጃጀት ስምሪት ተሰጥቶ ወደ ስራ ከተገባ ሰነባብቷል ስለሆነም ደባርቅ ከተማ ውስጥ በጠንካራ የመረጃ መዋቅር እና የኬላ ጥበቃ እና በሌሎች ስምሪቶች የህወሀት ተላላኪ ሰርጎገብ ዓላማውን እንዳያሳካ የሚያስችል እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል።
የደባርቅ ከተማ ባለገጀራ ወጣቶች ፣ የሰሜን ጎንደር ጥቁር አንበሳ የቀድሞ ሰራዊት የበጎ አድራጎትና ልማት ማህበር አባላት ፣ አጠቃላይ የፀጥታ መዋቅሩ ፣ ወጣቶችና ማህበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም እያስጠበቀና የደጀንነት ተግባር እየፈፀመ ይገኛል።
#የደባርቅ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮምንኬሽን።
353 views19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:06:26
አማራው ተራራው ጀግኖች

ወልዲያ ህልም ሆኖበታል ጁንታው !

ውቃ ከምር

#ሞረሽ
735 views15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 16:14:02 አሸባሪው ትህነግ ትናንት በተለቀቀ አንድ መግለጫው ፋኖዎች ጋር ጠብ የለንም ብሎ ቀልዷል። የሸዋ ፋኖ ደግሞ "እሷን ስትገረፍ ታወራታለህ" ብሎ ወልዲያ ገብቷል።
822 views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 12:08:44 ሞረሽ !

ወጥር

#ወልቃይት #አድርቃይ #አበርገሌ #ወልዲያ
974 views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:08:41
ሰበር ዜና !
ፋኖ መቶ አለቃ አበበ ታፈነ!
1.1K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 09:03:30 ሕወሓት በአዲ ፀፀር፣ በአዲ ጎሹና በራማ በኩል በኤርትራ ሠራዊት ጋር ሊነጋጋ ሲል አዲስ ጥቃት ከፍቷል።
1.1K views06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 08:49:14
1.1K views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:23:43 ሕዝቡ እያደረገ ያለው የምግብ ድጋፍ ጊዜያዊ ሳይሆን፤ ቋሚ የአእምሮ ስንቅና ትጥቅ ነው ሲሉ ግንባር ላይ ያሉ የኢትዮጵያ ጥምር ጦር አባላት ተናገሩ።

የወልድያ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪ ግንባር ላይ ላለው የኢትዮጵያ ጥምር ጦር ሕዝባዊ ደጀንነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። እኛ ከሞቀ ቤት ነው ያለነው ለዛሬው ጥሬ ቆልተን፥ ቂጣ ጋግረን እንበላለን። ለነገም አቡከተን እንጋግራለን በማለት በርካታ እናቶች የጋገሩትን እንጀራ ሳይሰስቱ ለግሰውታል።

እናቶች አክለውም የኢትዮጵያ ጥምር ጦር ልጆቻችን እኛን ብቻ በመጠበቅ እና ነጻ በማውጣት እንዳይወሰኑ፤ ተረግጠው ያሉ የትግራይ አካባቢ ምስኪኖችንም ነጻ እንዲታወጧቸው ሲሉ አሳስበዋል።

ግንባር ላይ በመፋለም የሚገኙት የኢትዮጵያ ጥምር ጦር አባላት በበኩላቸው ምሽግ ድረስ ምግብ አጥቅሶ እየላከ ያለ ሕዝብ የላከው ጊዜያዊ ምግብ ብቻ አይደለም ቋሚ የአእምሮ ስንቅና ትጥቅ ነው። የሕዝብ ድጋፍ ለእኛ ኩራትም፣ ደጀንም፣ ክብርም ነው ብለዋል አስተያዬት የሰጡን በራያ ግንባር የሚገኙ የኢትዮጵያ ጥምር ጦር አባላት።

እንዲህ ዓይነት ሕዝብ ባለቤቷ ኢትዮጵያ አትፈርስም። የፀረ-ኢትዮጵያውያን እና የባንዳዎች መፍረስ ግን አይቀርም። ጠላት ሲቅበዘበዙ በራሱ የማይነካውን ሁሉ እየነካ እየፈረሰ ነው። ምሱን እየቀመሰ ነው ብለዋል የኢትዮጵያ ጥምር ጦር አባላት።

ነሐሴ 25 ቀን 2014 ዓ.ም

ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን።
1.1K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:19:02
ፋኖ በወሎ እና ጎንደር እየተዋደቀ አካባቢው ያለውን አማራ ለመጨፍጨፍ የተደረገ ሴራ!
1.0K views18:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ