Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.80K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-20 22:42:40
1.1K views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 21:09:51
ዛሬ 11/7/2015
በአዲስ አበባ ከተማ

@abisiniya_times
@abisiniya_times
517 viewsedited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 20:57:06
ትርፋማነቱ የተረጋገጠ አዋጭ ኢንቨስትመንት እነሆ!

➨ አያት አ.ማ በ 2014 ዓ.ም 44% ወይም 392,853,318 ብር የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል

ከትንሽ ገንዘብ ጀምሮ:- 35,000 ብር እስከ ሚሊዮኖች መግዛት ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት

ቀላል የክፍያ አማራጭ ያለው

25% ቅድሚያ ከፍለው ቀሪውን በየዓመቱ በሶስት ዓመት ከፍለው የሚጨርሱት

+251912024560

@abisiniya_times አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
@abisiniya_times
472 views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 20:28:53
የታሪክ መምህሩ ታዬ ቦጋለ በግፈኞች ከባድ ድብደባ ተፈፅሞበት መለቀቁን አሳውቆናል።

እንዲህ ሲልም ለህዝቡ ተናግሯል።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
ይህንን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ይሁን። አስተያየት መስጫውን ዘግየት ብለው ይመልከቱ! አመሰግናለሁ።
ሁለት ቪዲዮዎችን እዚሁ በአርትዖት (Edit) አያይዛለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎታችሁና በድምፃችሁ ከነጉዳቴ ወደ መኖሪያዬ ገብቻለሁ። ድምፅ ለሆናችሁኝ በሙሉ አመሰግናለሁ።

ከመያዜ በፊት ከሚዲያ እና ፖለቲካ ለመለየት መወሰኔን አሳውቄ ነበር። በዚሁ መሰረት የትኛውም ሚዲያ ቃለመጠይቅ ቢያቀርብልኝ የማልመልስ መሆኑን በትህትና አሳውቃለሁ።

እግዚአብሔር ይመስገን።

ምንጭ ፦ ታዬ ቦጋለ አረጋ

@abisiniya_times
@abisiniya_times
724 viewsedited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 22:42:58
የአማራ ባንክ "መርሀባ" ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
#አማራባንክ #AmharaBank

@abisiniya_times
734 viewsedited  19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 18:56:26
የታሪክ መምህርና አክቲቪስት
ታዬ ቦጋለ ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች ታፈኑ!!!

የታሪክ መምህርና አክቲቪስት ታዬ ቦጋለ ልጃቸውን ከትምህርት ቤት አውጥተው በታክሲ ወደ ቤታቸው እየሄዱ ባለበት ቦሌ ብራስ ዮድ አቢሲኒያ አካባቢ ሲደርሱ ከነልጃቸው ቦርሳና ምሳ እቃ እንደያዙ አፍሰው እንደወሰዷቸው ተሰምቷል።

መምህር ታዬን የወሰዷቸው ሲቪል የለበሱ የታጠቁ ግለሰቦች ናቸው ተብሏል።

የታክሲ ሾፌራቸው ምንድነው? ብሎ ለመጠየቅ ሲሞክር መሳሪያ አውጥተው እንዳስፈራሩት እና ልጃቸውን ይዞ ወደ ቤት እንደወሰደ ገልጿል።

ምንጭ ፦ ኢሳት

@abisiniya_times
@abisiniya_times
746 viewsedited  15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 18:44:38
መመሪያዎቹ እነዚህ ናቸው
የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ከነገው ዕለት ጀምሮ በትራንስፖርት ቢሮ የተዘጋጁ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መመሪያዎችን በማክበር አገልግሎት መስጠት መጀመር ይችላሉ:-

1. የዘርፉ የስምሪት መስመሮች በከተማዋ ዳርቻዎችና አዋሳኝ አካባቢዎች፣ በሰፋፊ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይቶች እና በተለዩ አንዳንድ የከተማው የውስጥ ለውስጥ አጫጭር መንገዶች ላይ የተወሰነ ይሆናል

2. በዚህ ስምሪት ስርዓት ውስጥ መሳተፍ የሚችሉት ኮድ 1 ሰሌዳ ያላቸው ባለሦስት እና ባለአራት እግር በተለምዶ ባጃጅ ተብለው የሚጠሩ ተሸከርካሪዎች ብቻ ይሆናሉ

3. በቢሮው በተለዩ የስምሪት መስመሮች ብቻ አገልግሎት ይሰጣል

4. የመጫን አቅም 3 ሰው ብቻ ይሆናል

5. ለየትኛውም ርቀት ታሪፍ 5 ብር ነው

6. መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ሰዓት ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 03፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው

7. በዋና መንገድና አደባባይ ላይ የስምሪት መነሻና አገልግሎት አሰጣጥ አይፈቀድም፣የነዳጅ ድጎማ አይደረገም

@abisiniya_times
@abisiniya_times
766 viewsedited  15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-16 16:45:50
ትርፋማነቱ የተረጋገጠ አዋጭ ኢንቨስትመንት እነሆ!

➨ አያት አ.ማ በ 2014 ዓ.ም 44% ወይም 392,853,318 ብር የትርፍ ክፍፍል ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፍሏል

ከትንሽ ገንዘብ ጀምሮ:- 35,000 ብር እስከ ሚሊዮኖች መግዛት ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንድ ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ የሚሆኑበት

ቀላል የክፍያ አማራጭ ያለው

25% ቅድሚያ ከፍለው ቀሪውን በየዓመቱ በሶስት ዓመት ከፍለው የሚጨርሱት

+251912024560

@abisiniya_times አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ቻናሉን ይቀላቀሉ
@abisiniya_times
744 viewsedited  13:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 10:16:00
"ከቤተ አማራ እስከ ወሎ" የሚለው የዶ/ር ምስጋናው የታሪክ መጽሐፍ ዛሬ መጋቢት 6 በራስ አምባ ሆቴል ጣና አዳራሽ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በታላቅ ድምቀት ይመረቃልና እንዳይቀሩ።

@abisiniya_times
241 viewsedited  07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 15:21:30
ላለፉት ሦስት ዓመታት የደከምኩበት (ከዚያ ቀደም ብሎም በጥናትና ምርምር ዓመታትን የወሰድኩበት) በወሎ አጠቃላይ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ባህል ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥንና፤ ለወሎና በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ታሪክ ዋቢ መሆን የሚችል:
በታሪክ አጻጻፍ: አተይይና አረዳድ ላይ እንዲሁም በመረጃ አጠቃቀምና ትንተና ላይ ምሳሌ ሊሆን የሚችለው መጽሐፌ ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በራስ አምባ ሆቴል ጣና አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል፡፡ ወዳጆቼና ጓደኛየ የሆንክ/ሽ ራስ አምባ በሰዓቱ ከተህ ላግኝህ/ሽ። ወስልተህ/ሽ የቀረህ/ሽ ግን ትጣላኛለህ። ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም።

@abisiniya_times
939 viewsedited  12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ