Get Mystery Box with random crypto!

የታሪክ መምህርና አክቲቪስት ታዬ ቦጋለ ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች ታፈኑ!!! የታሪክ መምህርና | አቢሲኒያ - Times

የታሪክ መምህርና አክቲቪስት
ታዬ ቦጋለ ማንነታቸው ባልታወቀ ሰዎች ታፈኑ!!!

የታሪክ መምህርና አክቲቪስት ታዬ ቦጋለ ልጃቸውን ከትምህርት ቤት አውጥተው በታክሲ ወደ ቤታቸው እየሄዱ ባለበት ቦሌ ብራስ ዮድ አቢሲኒያ አካባቢ ሲደርሱ ከነልጃቸው ቦርሳና ምሳ እቃ እንደያዙ አፍሰው እንደወሰዷቸው ተሰምቷል።

መምህር ታዬን የወሰዷቸው ሲቪል የለበሱ የታጠቁ ግለሰቦች ናቸው ተብሏል።

የታክሲ ሾፌራቸው ምንድነው? ብሎ ለመጠየቅ ሲሞክር መሳሪያ አውጥተው እንዳስፈራሩት እና ልጃቸውን ይዞ ወደ ቤት እንደወሰደ ገልጿል።

ምንጭ ፦ ኢሳት

@abisiniya_times
@abisiniya_times