Get Mystery Box with random crypto!

የታሪክ መምህሩ ታዬ ቦጋለ በግፈኞች ከባድ ድብደባ ተፈፅሞበት መለቀቁን አሳውቆናል። እንዲህ ሲልም | አቢሲኒያ - Times

የታሪክ መምህሩ ታዬ ቦጋለ በግፈኞች ከባድ ድብደባ ተፈፅሞበት መለቀቁን አሳውቆናል።

እንዲህ ሲልም ለህዝቡ ተናግሯል።
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
ይህንን ለምታዩ ሁሉ ሰላም ይሁን። አስተያየት መስጫውን ዘግየት ብለው ይመልከቱ! አመሰግናለሁ።
ሁለት ቪዲዮዎችን እዚሁ በአርትዖት (Edit) አያይዛለሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎታችሁና በድምፃችሁ ከነጉዳቴ ወደ መኖሪያዬ ገብቻለሁ። ድምፅ ለሆናችሁኝ በሙሉ አመሰግናለሁ።

ከመያዜ በፊት ከሚዲያ እና ፖለቲካ ለመለየት መወሰኔን አሳውቄ ነበር። በዚሁ መሰረት የትኛውም ሚዲያ ቃለመጠይቅ ቢያቀርብልኝ የማልመልስ መሆኑን በትህትና አሳውቃለሁ።

እግዚአብሔር ይመስገን።

ምንጭ ፦ ታዬ ቦጋለ አረጋ

@abisiniya_times
@abisiniya_times