Get Mystery Box with random crypto!

ላለፉት ሦስት ዓመታት የደከምኩበት (ከዚያ ቀደም ብሎም በጥናትና ምርምር ዓመታትን የወሰድኩበት) በ | አቢሲኒያ - Times

ላለፉት ሦስት ዓመታት የደከምኩበት (ከዚያ ቀደም ብሎም በጥናትና ምርምር ዓመታትን የወሰድኩበት) በወሎ አጠቃላይ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ባህል ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥንና፤ ለወሎና በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ ታሪክ ዋቢ መሆን የሚችል:
በታሪክ አጻጻፍ: አተይይና አረዳድ ላይ እንዲሁም በመረጃ አጠቃቀምና ትንተና ላይ ምሳሌ ሊሆን የሚችለው መጽሐፌ ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ በራስ አምባ ሆቴል ጣና አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል፡፡ ወዳጆቼና ጓደኛየ የሆንክ/ሽ ራስ አምባ በሰዓቱ ከተህ ላግኝህ/ሽ። ወስልተህ/ሽ የቀረህ/ሽ ግን ትጣላኛለህ። ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም።

@abisiniya_times