Get Mystery Box with random crypto!

መጋቢት 6 እንገናኝ ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ 'ከቤተ አምሐራ እስከ ወሎ' በዶክተር Mi | አቢሲኒያ - Times

መጋቢት 6 እንገናኝ

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ "ከቤተ አምሐራ እስከ ወሎ"

በዶክተር Misganaw Tadesse /በወሎ ዩኒቨርስቲ የታሪክ መምህር እና ተመራማሪ ረዳት ፕሮፌሰር / በእውቀት በመረጃ የተዘጋጀ የታሪክ መፅሐፍ ዝግጅቱ ተጠናቆ የፊታችን ረቡዕ መጋቢት 6 ቀን በራስ አንባ ሆቴል ይመረቃል ።

" ቤተ አምሐራ" የአማራ ህዝብ መነሻ ፣ የቁንጂና ፣ የመንዙማ፣ የድንቅ ባህሎች መገኛ ፣ የመምህር አካለወልድ እና የሼህ ሁሴን ጂብሪል ምድር የሆነውን ወሎ ቤተ አምሐራ በሚገባ ለትውልድ ለማሻገር በመፅሐፍ ሰንዶ " ከቤተ አምሐራ እስከ ወሎ " በሚል የመፅሐፍ እርዕስ ለንባብ አቅርቦልና ሁላችንንም አህሪቡ ብሎናል።

ዶክተር እናመሠግናለን

@abisiniya_times