Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ - Times

የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የቴሌግራም ቻናል አርማ abisiniya_times — አቢሲኒያ - Times
የሰርጥ አድራሻ: @abisiniya_times
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 38.51K
የሰርጥ መግለጫ

Description
• ፈጣን እና ተዐማኒ መረጃ፣
•በአለማችን የተከናወኑ አስደናቂ ክስተቶች፣
•የስፖርት እና መዝናኛ መረጃዎች፣
•24 ሰዓት ትኩስ እና አዳዲስ መረጃ ያገኛሉ፣
•እንዲሁም ጠቅላላ እውቀት፣
ለማንኛውም መረጃ፦
#ለአስተማማኝ የመረጃ ምንጭ
https://t.me/abisiniya_times

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 18

2022-09-26 16:52:12
እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም በአል።
@abisiniya_times
1.1K views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 13:43:59
1.6K views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 09:52:51
ድጋፍ ለማድረግ ጎፈንድሚ https://www.gofundme.com/f/p9f9w2?utm... ንግድ ባንክ = 1000446156784
@abisiniya_times
2.7K views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 16:33:58
5.3K views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 16:33:52 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንትንና አስመጪዎችን የሚያበረታታ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ ተደረገ

መስከረም 6 / 2015 ዓ.ም - የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኢንቨስትመንት ላይ የሚሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን እና አስመጪዎችን የሚያበረታታ እንዲሁም ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርግ የታክስ ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በዚህም የታክስ ማሻሻያ ከውጭ የሚገቡም ሆነ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ የኤሌክትሪክ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች፣ የቤት አውቶሞቢሎች እና የእቃ መጫኛ ተሽከርካሪዎች ላይ ዝቅተኛ የጉምሩክ ታሪፍ የሚጣልባቸው ሲሆን ከተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ከኤክሳይዝ ታክስና ከሱር ታክስ ነፃ እንደሚደረጉም ታውቋል፡፡

የታክስ ማሻሻያው አላማ በአገራችን በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ የመጣውን የተሽከርካሪዎች ቁጥር በፖሊሲ ማዕቀፍ ከአካባቢ ደህንነት ጋር የሚስማማ ለማድረግ፣ በህብረተሰቡ ጤና ላይ ጉዳት የማያስከትል፣ በአየር ንብረትና በብዝሃ ህይወት ላይ ተጽእኖ የማያሳርፍ እና ታዳሽ የኃይል ምንጮችን በአግባቡ የሚጠቀም የመጓጓዣ ሥርዓት ተግባራዊ ለማድረግ ሲሆን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ እንዲቀርቡ ለማስቻልም ነው፡፡

በታክስ ማሻሻያው መሰረት የኤሌክትሪክ የቤት አውቶሞቢሎችን በተመለከተም ሙሉ በሙሉ ተበትነው ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው የሚገጣጠሙ አውቶሞቢሎች ከጉምሩክ ቀረጥ፣ ከኤክሳይዝ ታክስ፣ ከተጨማሪ እሴት ታክስና ከሱር ታክስ ሙሉ በሙሉ ነጻ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡

በከፊል ተበትነው ወደ ሀገር ውስጥ ገብተው የሚገጣጠሙ የኤሌክትሪክ የቤት አውቶ ሞቢሎችን በተመለከተም 5 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ ብቻ የሚጣልባቸው ሲሆን ከኤክሳይዝ ታክስ፣ ከተጨማሪ እሴት ታክስና ከሱር ታክስ ሙሉ በሙሉ ነጻ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡
ሙሉ ለሙሉ ተገጣጥመው ያለቀላቸው የኤሌክትሪክ አውቶሞቢሎች ወደ ሀገር ሲገቡ ደግሞ 15 በመቶ የጉምሩክ ቀረጥ ብቻ የሚጣልባቸው ሲሆን ከኤክሳይዝ ታክስ፣ ከተጨማሪ እሴት ታክስና ከሱር ታክስ ሙሉ በሙሉ ነጻ እንዲሆኑ ተወስኗል፡፡
@abisiniya_times
4.5K views13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 09:19:07 የአማራ ባንክ መርሀባ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ!

መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ!
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ  ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
YouTube: https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g

#አማራባንክ #AmharaBank
@abisiniya_times
4.4K views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:43:36
መረጃ!!

ይህን የቆየ የዛሬ 4 ዓመት ፎቶ

የ2 ቱ ህፃናት ልጆች ገዳይ ነች እያሉ
በፊስቡክ ይህን ፎቶ እይለቀቁ ስለሆነ

እባካችሁ

ሼር
ላይክ
ኮሜንት

ከማድረግ ተቆጠቡ::
960 viewsedited  18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:21:39
* CERAVE HYDRATING FACIAL CLEANSER
* Daily facial cleanser for normal to dry skin
* Cleanses , Hydrates and Helps restore the Protective skin barrier
* With 3 Essential Ceramides and Hyaluronic acid
* moisture balance,  Fragrance free and non comedogenic
* Imported from USA
* NET WT 355 ml
* Price 2500
* Contact me @fasilshopping2 or call using 0967323232
* We are located around 22 area or you can use our free delivery on selected areas, or 100 to 250 birr based on your location.
@abisiniya_times
2.9K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 10:35:31 ትላንት በጨካኟ ሴት ስለተገደሉት ህጻናት የእውነት ካዘናችሁ ይህን አርጉ

ቦሌ አራብሳ ላይ በጨቅላ ህጻናቱ ላይ የተፈጸመው ድርጊት እጅግ ያማል ያሳዝናል

ህጻናትን የምትወዱ እና እውነት ከልባችን አዝነናል የምትሉ ሁሉ ከላይክና ኮሜንት መቁጠር ውጡና የህጻናቶችን ፎቶ በማጥፋት ተባበሩ።

በእዚያ ላይ ብዙ እናቶች ዛሬ ተረብሸዋል።

ይህን ፅሁፍ ሼር በማድረግ ሌሎችም እንዲመለከቱት አድርጉ!!
@abisiniya_times
@abisiniya_times
928 views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:17:38
"የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ መከላከያውን አስደምሟል!

"መከላከያ "ይህ ሁሉ ሕዝብ ለህወሃት ምንም አያደርግም እባካችሁ ተመለሱ ።
ሕዝቡ "ወያኔ ከመጣ እንኳን ሰው ዛፍ እንደማይተውልን እናውቃለንና ቀድመን እንፋለመዋለን"

ትህነግ በሌሊት በሱዳን በኩል ጦርነት መክፈቱን ተከትሎ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ጦርነቱ ወደተከፈተበት አካባቢ ተምሟል።

ሴቶችና ወጣቶች ስንቅ ይዘው አብረዉ ሄደዋል።

ሁመራና ማይካድራ ከተሞች ሱቅ ውስጥ ውሃ እስኪጠፋ ድረስ በመኪና እየጫኑ ለሰራዊቱ አድርሰዋል።

መከላከያ "ይህ ሁሉ ሕዝብ ለህወሃት ምንም አያደርግም እባካችሁ ተመለሱ ።

ሕዝቡ "ወያኔ ከመጣ እንኳን ሰው ዛፍ እንደማይተውልን እናውቃለንና ቀድመን እንፋለመዋለን" ።

መከላከያው ብቻ ሳይሆን ሁመራና ማይካድራ ያለው ወጣትም በአርሶ አደሩ፣ በወጣቱ፣ በደጀኑ ሕዝብ ተገርሟል።" ጌታቸዉ ሽፈራዉ

ድል ለእናት አገራችን !!

@abisiniya_times
1.8K viewsedited  10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ