Get Mystery Box with random crypto!

ተጠናቀቀ| አርባምንጭ ከተማ 0 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ | አቢሲኒያ - Times

ተጠናቀቀ| አርባምንጭ ከተማ 0 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከነዓን ማርክነህ

√ ፈረሰኞቹ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ለሰዓታት ተነጥቀው የነበሩትን መሪነት ተረክበዋል ።

√ በሊጉ የመጨረሻ መርሐ ግብር የዋንጫው ባለቤት ለመወሰን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዲስ አበባ ከተማ እንዲሁም ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ የሚጫወቱ ይሆናል ።


@abisiniya_times @abisiniya_times