Get Mystery Box with random crypto!

ታጋይ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በፋሽስታዊው አገዛዝ ታፍኗል። የፋሽስቱ ኃይል በመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን | አቢሲኒያ - Times

ታጋይ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ በፋሽስታዊው አገዛዝ ታፍኗል።

የፋሽስቱ ኃይል በመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በኩል ለመንግሥት ሚዲያዎች እና አገዛዙን ለሚደግፉ አፈቀላጤዎቹ "በአሸባሪነት የተጠረጠረው ጎበዜ ሲሳይ ተይዟል" በሚል በሥፋት እንዲያራግቡት ጥብቅ ትዕዛዝ መሥጠቱን ሰምተናል።

አምባገነኖች መለያቸው ነው። የሚታፈኑ ጓዶቻችን ሌሎች ሺህዎችን እያፈሩ ትግሉን ከማቀጣጠል የሚገታ አይደለም!!

ትግላችን ይቀጥላል!!  ሞት ለፋሽስቶች ድል ለአማራ ሕዝብ!!

የምንፈራው ራሱን ፍርሃትን እንጂ አምባገነንን ፈርተን አንቆምም!! ትግላችን እስከቀራኒዮ ነው። የፈራ ይመለስ!

ድል ለአማራ !

@abisiniya_times
@abisiniya_times