Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና! በዛሬው ዕለት ማለትም ዕለተ ሐሙስ ምሽት ሚያዝያ 12 ቀን 2015፣ የሱዑዲት ዐረቢያ | አቢሲኒያ - Times

ሰበር ዜና!

በዛሬው ዕለት ማለትም ዕለተ ሐሙስ ምሽት ሚያዝያ 12 ቀን 2015፣ የሱዑዲት ዐረቢያ የሥነ- ፈለክ ሳይንቲስቶች የዘመኑ ቴክኖሎጂ ባፈራው ቴሌስኮፕ በመታገዝ ባደረጉት ቅኝ፣ አዲሲቷ የሸዋል ወር ጨረቃ ለመታየት በመቻሏ፣

የሸዋል ወር የመጀመሪያው ዕለት የሚጀምረው፣ ማለትም ዒድ አል-ፊጥር የሚውለው በነገው ዕለት፣ ዕለተ ዐርብ ሚያዝያ 13 ቀን 2015 መሆኑ ተረጋግጧል ሲል "ሐረመይን ሸሪፈይን" የዜና ምንጭ ዘግቧል፡፡
ሼር...

@abisiniya_times