Get Mystery Box with random crypto!

ሴቶች የሰሩት ስራ እንኳን ክብር ሊያገኝ ወደ እስር ቤት በሚወረወሩበት ሀገር ሰርተው እንደሰሩ በማ | አቢሲኒያ - Times

ሴቶች የሰሩት ስራ እንኳን ክብር ሊያገኝ ወደ እስር ቤት በሚወረወሩበት ሀገር ሰርተው እንደሰሩ በማይቆጠርበት ስማቸው በሚጠላሽበት በማይከበሩበት ሀገር ፈተናን ተቋቁሞ ከራስ አለፎ ሀገርና የሀገርን ሰው ማኩራት መታደል ነው ጋዜጠኛ መዓዛ መሃመድ እንኳን ደስ አለሽ እኛም ኮራን ባንቺ
@abisiniya_times
@abisiniya_times