Get Mystery Box with random crypto!

1,000,000$... ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ለመቄዶንያ በር እና መስኮት ማሰሪያ 1 ሚሊየን ዶላር | አቢሲኒያ - Times

1,000,000$...

ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ ለመቄዶንያ በር እና መስኮት ማሰሪያ 1 ሚሊየን ዶላር ለማሰባሰብ እሁድ ቀን 9:00 ሰዓት ቀጥታ ስርጭት የገባ እስካሁን live ላይ ነው ትላንት ከምሽቱ 7:00 ሰዓት ድረስ በጎፈንድሚ 1 ሚሊዮን ዶላር ደርሶ ነበር አሁንም እንደቀጠለ ነው።
ድጋፉ አሁንም ይቀጥል...

• ጎ ፈንድ ሚ (GoFundMe) - Mekedonia Charity Homes

• Cash App: 240-840-6256

• Zelle: 240-840-6256

• WEGEN FUND : https://www.wegenfund.com/causes/

7979 ላይ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

@abisiniya_times
@abisiniya_times ሼር እና ጆይን በማድረግ የበኩሎን ተወጡ!!