Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ! አንፆኪያ ላይ መከላከያ ከህዝብ ጋር ገጥሟል:: ከባድ መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው:: | አቢሲኒያ - Times

መረጃ!
አንፆኪያ ላይ መከላከያ ከህዝብ ጋር ገጥሟል:: ከባድ መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው:: ጠሚ/ሩ ግን ምንድን ነው እያደረጉ ያሉት?! ገበሬውን መሳሪያ እነጥቃለሁ ብለው የከፈቱት ጦርነት ወደ አጠቃላይ የእርስ በእርስ መተላለቅ እንዳያመራ ያሰጋል:: አንዳንድ የሰራዊቱ አባላት አፈሙዛቸውን ዞር አድርገዋል:. ህዝብ ላይ አንትኩስም እያሉ ነው:: ሁኔታውን በቅርበት እየተከታተልን ነው መረጃችንን ለሌሎች #ሼር በማድረግ የአማራን ህዝብ እናንቃ!!

#ሼር
#Share

@abisiniya_times