Get Mystery Box with random crypto!

Muslim Students

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslimstudentsgroup — Muslim Students
የሰርጥ አድራሻ: @muslimstudentsgroup
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 15.82K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን በደና መጡ!....አስተማሪ ታሪኮች፣ ለትምህርት ጥንካሬ ሊያግዙ የሚችሉ አስተምህሮቶችና መልዕክቶች የሚለቀቁበት ነው።ሀሳብ ወይም አስታየት እንዲሁም እዚህ ቻናል ላይ ምርታቹን መስታወዋቅ ለምትፈልጉ @Remdan333

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-26 04:28:08
#ለደረቀ ልብ ማረስረሻ
ወደ ጀነት መዳረሻ
የውስጥን ህመም መፈወሻ
ሀዘን ጭንቀትን ማስረሻ
#ቁረአን የሙእሚን ጋሻ

@Muslimstudentsgroup
178 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  01:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 04:28:08
➾➾ሱሁርን መመገብ፣የሱሁር ማብቂያው መቼ ነው?

| ሱሁር ብሉ

:የሱሁር (የሌሊት ምግብ)፡- ሱሁር መብላት የዚህችን ኡማ የፆም ሥርዓት ካለፉት ህዝቦች የሚለይ ሲሆን በውስጡ ብዙ ኸይር ነገር ይዟል ፤ ይህንንም ነቢያችን
(ሦለላሁ አለይህ ወሰለም) እንዲህ በማለት ገልፀውልናል፡-
❝ በኛና በመጽሐፍት ባልተቤቶች ፆም መካከል ያለው ልዩነት #ሱሁር መብላት ነው ❞
[ ሙስሊም ዘግበውታል ]

:በሌላ ቡኻሪና ሙስሊም በተስማሙበት ሐዲስ ነቢያችን (ሦለላሁ አለይህ ወሰለም)
:ﺗﺴﺤﺮﻭﺍ ﻓﺈﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﺤﻮﺭ ﺑﺮﻛﺔ
:ሱሁር ብሉ፤ ስሁር መብላት በረካ አለውና” ሲሉ ተናግረዋል
[ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል]

የሱሁር ማብቂያው መቼ ነው?
ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወስለም) እና ዘይድ ኢብን ሳቢት (ረዲላሁ ዐንሀ) ሱሁር ከበሉ በኋላ ለሱብሂ ተነሱ። ዘይድም ነቢዩን (ስለላሁ አለይሂ ወስለም) «በሱሁርና በሱብሂ ሰላት መካከል ያለው የጊዜ ልዩነት ምን ያህል ነው?» በማለት ጠየቃቸው። ነቢዩም (ሰለላሁ አለይሂ ወስለም) «አምሳ የቁርኣን አያዎችን የሚያስቀራ ያህል ነው።» በማለት መለሱለት።
(ቡኻሪይ፥ 1921)
50 የቁርኣን አንቀፆችን ለመቅራት ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? ለሚለው ዑለማዎች ከ15-20 ደቂቃ በቂ ነው ብለው ያስቀምጡታል። በዚህ ምክንያት ከሱብሂ ሰላት 20 ደቂቃ በፊት ሱሁርን ማቆም ተመራጭ ሆኖ ይቀርባል።
አዒሻ (ረዲላሁ ዐንሀ) እንዳወሳችው ደግሞ በነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወስለም) ጊዜ ቢላል የሱብሂ የመጀመሪያው ኢብን ዑሙ-ሙክቱም ደግሞ ሁለተኛውን አዛን አድራጊዎች ነበሩ። እናም ነቢዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወስለም) «የቢላል አዛን ከሱሁር እንዳያግዳችሁ። ኢብን ዑሙ-ሙክቱም ሁለተኛውን እስኪያደርግ ድረስ ብሉም ጠጡም።» ብለዋል።
(ቡኻሪይ፥ 1919)
@Muslimstudentsgroup
157 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  01:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-26 04:28:08
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
@Muslimstudentsgroup
129 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  01:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 23:27:57
ኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ

ኢቅረእ ONLINE የቁርኣን መድረሳ ሲሆን።እርሶ በቤቶ በቢሮዎ የትም ቦታ ባሉበት ሆኖ የሚመቾትን ቀንና ጊዜ ብቻ መርጦ ከትልልቅና ብዙ ልምድ ካላቸው ኡስታዞች እድሜና ርቀት ሳይገድቦ ቁርኣን እና መሠረታዊ የዲን እውቀት እንድሁም የዓረቢኛ ቋንቋ  የሚማሩበት የ Online መድረሳ ነው።
ልብ በሉ ከዚህ በፊት ምንም ያልቀሩ እንኳ ቢሆኑ በ 5 ወር ብቻ 30 ዉንም ጁዝ በተጅዊድ እናስኸትሞታለን።

ሁሌም ምዝገባ አለ  
ሁሌም ት/ት አለ


ይፍጠኑ ይመዝገቡ
ለመመዝገብ

  @Ahlenbik
@TahirZein97

ለመደወል
+251911598081

ወደ ግሩፓችን ይቀላቀሉ በስልኮ ዉስጥ ያሉ ሙስሊሞችንም ወደ ግሩፑ አድ በማድረግ ተባበሩን  በየ  ግሩፑም ሼር ያርጉ የአጅሩ ተካፋይ ይሆናሉ።ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

ኢቅረእ ኦንላይን መድረሳ
add

https://t.me/onlinekuranmedresa
262 viewsМαнι ×͜×, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 22:37:30


መርከቧን ማፍረስ የደግነት ቁንጮ ሲሆን ልጁን መግደል የምሕረት ቁንጮ ነው ፤ የሙት ልጆችን ሀብት ማሰር የታማኝነት ቁንጮ ነው !!

وَكَيْفَ تَصْبِرُ عَلَىٰ مَا لَمْ تُحِطْ بِهِ خُبْرًا

«በዕውቀትም በእርሱ ባላዳረስከው ነገር ላይ እንዴት ትታገሳለህ»
【 አል_ከህፍ ⑥⑧】

በማትረዱት ነገር ላይ ታገሱ !!
@Muslimstudentsgroup
307 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 22:34:48
በአሏህ  የከበረ   አንድም   ሊያደኸየው አይችልም   ፤  በአሏህ የጠነከረ አንድም  የሚያደክመው የለም   !!  አሏህ  ዘንድ  ተቀባይነት  ያገኘ  አንድም  የሚጥለው የለም  ።  አሏህ  ጋር  የሚደረግ  ጦርነት   ሁሉ  ለኪሳራ  ይዳርጋል  ።    ከአሏህ ጋር  ሁን  ፤  አሏህ  ከአንተ ጋር ይሆናል 
@Muslimstudentsgroup
308 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 22:33:45
አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
አንድ ባርያ አላህ ዘንድ ይበልጥ ቅርብ የሚሆነው ስጅድ ላይ በሆነ ጌዜ ነው። ስለዚህ ዱአ አብዙ።
@Muslimstudentsgroup
291 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 22:24:52 የዊትር ቁኑት ዱዓ
     

اَللَّهُمَّ اهْدِنِيْ فِيْمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِيْ فِيْمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَّنِيْ فِيْمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِيْ فِيْمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِيْ شَرَّ مَا قَضَيْتَ، فَإِنَّكَ تَقْضِيْ وَلاَ يُقْضَى عَلَيْكَ، إِنَّهُ لاَ يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ، [وَلاَ يَعِزُّ مَنْ عَادَيْتَ]، تَبَارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ.

አላህ ሆይ! ሌሎችን እንዳቀናኸው እኔንም አቅናኝ፡፡ ለሌሎች ጤና እንደሰጠኸው ለእኔም ስጠኝ፡፡ ለሌሎች ዋቢ እንደሆንክ ለኔም ዋኒ ሁነኝ፡፡ በሰጠኸኝ (ፀጋ) ረድኤትህን ጨምርልኝ፡፡ ከወሰንከው ክፉ ነገር ጠብቀኝ፡፡ አንተ ትወስናለህ፡፡ በአንተ ላይ አይወሰንብክም፡፡ አንተ የተወዳጀኸው አይዋረድም፡፡ አንተ ጠላት የሆንከው ክብር አይጎናፀፍም፡፡ የተቀደክና ልዑል ነህ፡፡

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَعُوْذُ بِرِضَاكَ مِنْ سَخَطِكَ، وَبِمُعَافَاتِكَ مِنْ عُقُوْبَتِكَ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْكَ، لاَ أُحْصِيْ ثَنَاءً عَلَيْكَ أَنْتَ كَمَا أَثْنَيْتَ عَلَى نَفْسِكَ.

.አላህ ሆይ! በእርካታህ ከቁጣህ÷ በይቅር ባይነትክ ከቅጣትክ እጠበቃለሁ፡፡ በአንተ ከአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አንተ ራስክን ያወደስከውን ያክል ላወድስክ አይቻለኝም፡፡

اَللَّهُمَّ إيـَّاكَ نَعْبُدُ، وَلَكَ نُصَلِّيْ وَنَسْجُدُ، وَإِلَيْكَ نَسْعَى وَنَحْفِدُ، نَرْجُوْ رَحْمَتَكَ، وَنَخْشَى عَذَابَكَ، إِنَّ عَذَابَكَ بِ
@Muslimstudentsgroup
370 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , edited  19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 07:30:17 Muslim Students pinned «ብቸኛው ተመላኪ ጌታችን ሆይ ፈቃጅ እና ከልካይ፣ ሰጪ እና ነሺ ፣ ይቅር ባይ እና አላፊ የሆንክ፣ የታላቅ ግርማ ሞገስ ባለቤት ፣እጅግ አዛኝ እና ለጋሽ የሆንከው ጌታችን ነህ ኢላሂ በአዛኝነትህ እዘንልን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን፣ ቀሪ ዘመናችንን ባርክልን፣ የታመሙትን ሁሉ አሽርልን፣ በፈተና ውስጥ የወደቁትን ሁሉ ይቅር በላቸው፣ የሞቱብንን ሁሉ ምህረት አድርግላቸው፣ ያስጨነቀንን ነገር ሁሉ ፈርጀን፣…»
04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 07:29:12 ብቸኛው ተመላኪ ጌታችን ሆይ
ፈቃጅ እና ከልካይ፣ ሰጪ እና ነሺ ፣ ይቅር ባይ እና አላፊ የሆንክ፣ የታላቅ ግርማ ሞገስ ባለቤት ፣እጅግ አዛኝ እና ለጋሽ የሆንከው ጌታችን ነህ

ኢላሂ
በአዛኝነትህ እዘንልን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን፣ ቀሪ ዘመናችንን ባርክልን፣ የታመሙትን ሁሉ አሽርልን፣ በፈተና ውስጥ የወደቁትን ሁሉ ይቅር በላቸው፣ የሞቱብንን ሁሉ ምህረት አድርግላቸው፣ ያስጨነቀንን ነገር ሁሉ ፈርጀን፣ የጠየቅንህን ሁሉ ተቀበለን፣ ሲሳያችንን አግራልን፣ ስራችንም በመልካም ስራ የሚጠናቀቅ አድርግን
አሚን


@Muslimstudentsgroup
204 viewsumu abdul basit ደግ ልቦች ከውብ ፊቶች ይበልጣሉ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ , 04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ